input
stringlengths
1
130k
ሆኖም ዕርዳታው ፈተናው የተደቀነባት የአፍሪቃ የራስ ጥረት ሳይታከልበት አንዳች ጥቅም አይኖረውም።
በሌላ በኩል በራሱ ችግር የተጠመደው የበለጸገው ዓለም ሁነኛ ድጋፍ ለመስጠት ቁርጠኛ ሆኖ መነሣቱም አስተማማኝ ነገር አይደለም።
እርግጥ በዓለምአቀፉ የፊናንስ ገበዮች ላይ ብዙም ተሳትፎ ባሌላት በአፍሪቃ ላይ ቀውሱ በመጀመሪያ ደረጃ ብዙም ተጽዕኖ አልነበረውም።
ዓለምአቀፉ ቀውስ በተቀዳሚ የፊናንስ ቀውስ ሆኖ ሲታይ ብዙዎች ያሰቡት ችግሩ አፍሪቃን አልነካም ብለው ነበር።
ይሁንና እነዚህ የዓለም ኤኮኖሚ አድናፋዊነት ምን ማለት እንደሆነ ኤኮኖሚያችንና ዕጣችን የተሳሰሩ መሆናቸውን በሚገባ አልለዩትም።
ዓለምአቀፉ የምንዛሪ ተቁዋም በወቅቱ አፍሪቃ ሶሥት በመቶ ዕድገት እንደምታደርግ ይተነብያል።
ግን ይህም ምናልባት ወደታች ሊታረም የሚችል ነው እርግጥም ከወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ይህ ማቆልቆል ሊገጥም እንደሚችል በምንዛሪው ተቁዋምም የሚጠበቅ ነው።
የዓለም ኤኮኖሚ በአጠቃላይ በዚህ ዓመት ቀደም ሲል ከተባለው ከመቶ ዕድገት በማቆልቆል ከዜሮ በታች እንደሚሆንም ግምት አለ።
ከዚህ አንጻር በቅርቡ ለንደን ላይ የሚካሄደው የቡድን ሃያ መንግሥታት የዓለም የፊናንስ ጉባዔ የሚወስዳቸው ዕርምጃዎች ለሂደቱ መሻሻል አለመሻሻል ወሣኝ ናቸው።
ሆኖም የተባበሩት መንግሥታት የልማት ዕቅድ ተጠሪ አድ ሜልከርት በቅርቡ እንዳስገነዘቡት ከሚሌኒየሙ ግቦች በመድረሱ ዓላማ ላይ መጽናት ግድ ነው።
ግን ይህም ምናልባት ወደታች ሊታረም የሚችል ነው የሆነው ሆኖ ከወቅቱ የቀውስ አያያዝ አንጻር የሚሌኒየሙ ግብ የሩቅ ተሥፋ ሆኖ እንዳይቀር ያሰጋል።
ከኤኮኖሚው ቀውስ የመላቀቁ ጥረት እየተጎተተ መሄዱ እስከቀጠለ ድረስ ደግሞ የድህነቱም ሁኔታ የሚከፋ ነው የሚሆነው።
በአፍሪቃ ባለፉት ዓመታት ዕድገት ታየ ቢባልም በሌላ በኩል በከፋ ድህነት ላይ የሚገኘው የሕብረተሰብ ክፍል ከመቶ ከሚጠጋ ድርሻው ንቅንቅ አላለም።
የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን አድ ሜልከርት የሚፈሩት እንዲያውም መባባሱን እንዳይቀጥል ነው።
እዚህ ላይ በእርግጥ ቁርጠኛ መሆንና የድህነትን ችግር አጥብቀን መመልከት ይኖርብናል።
በዚህ የፊናንስ ቀውስ ካለፉት ዓመታት የበለጠ ብዙ ሰዎች ወደ ድህነት እንደሚገፉ ግልጽ ነው።
ሣክስ እንደሚሉት ቻይና እስካሁን ቀውሱን ከአሜሪካና ከአውሮፓ በተሻለ ሁኔታ ተቁዋቁማለች።
ምንም እንኳ በነዚሁ ክፍለ ዓለማት የምታደርገው የውጭ ንግድ በቀዉሱ ሳቢያ በማቆልቆሉ ብትጎዳና ብዙ ፋብሪካዎችን መዝጋት ብትገደድም
ይሁንና በኤኮኖሚ ጥንካሬዋ በዓለም ላይ ሶሥተኛዋ የሆነችው ቻይና በወቅቱ ሁለት ትሪሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ክምችት አላት።
በቤይጂንግ መንግሥት መረጃ መሠረት የአገሪቱ የበጀት ትርፍም ባለፈው ዓ ም ቢሊዮን ዶላር ይደርስ ነበር።
ይህም ቀደም ካለው ዓመት ሲነጻጸር ሃያ በመቶ ከፍ ያለ መሆኑ ነው።
ቻይና ከዚህ አንጻር የዓለምን ኤኮኖሚ ጤናማ በማድረጉ ረገድ በቡድን ሃያ ውስጥም ታላቅ ሚና ይኖራታል።
ምናልባት በተወሰኑ ዕርምጃዎች በበለጸጉት አገሮች የተፈጠረውን የፊናንስ ውዥምብር ለጊዜው በረድ ማድረግ ይቻል ይሆናል።
ዓለምአቀፉ የኤኮኖሚ ቀውስና የታዳጊ አገሮች ዘላቂ የዕድገት ዕጣ ግን መሠረታዊ ለውጦችን የሚጠይቅ ነው የሚሆነው።
በተለይ አፍሪቃን ከድህነት ማጥ ለማውጣት የበለጸገው ዓለም የገባውን ቃል ዕውን ማድረግ ይጠበቅበታል።
የዳር ኤስ ሣላም የ ና የአፍሪቃ መንግሥታት የሁለት ቀናት ጉባዔ መልዕክት ይህ ነው።
ኢትዮጵያ እና ግዙፉ የእስያ ባንክ ኢትዮጵያ የእስያ የመሰረተ ልማት መዋዕለ ንዋይ ባንክን ልትቀላቀል አቅዳለች።
በመንግሥት መዋዕለ ንዋይ ሰፋፊ የመሰረተ ልማት ግንባታ የምታካሒደው ኢትዮጵያ በባንኩ ውስጥ የሚኖራት ድርሻ ግን እስካሁን አልታወቀም።
ኢትዮጵያ የእስያ የመሰረተ ልማት መዋዕለ ንዋይ ባንክን ከሚቀላቀሉ አዳዲስ የአፍሪቃ አውሮጳ እና ደቡብ አሜሪካ አገሮች መካከል አንዷ ሆናለች።
ጉዳዩ ከፍተኛ ትኩረትን ማግኘቱን ያመለከተዉ እስራኤል ሃይፋ የሚገኘዉ ወኪላችን ግርማዉ አሻግሬ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በ ተኛ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለድርጅቱ በርካታ አስተዋጽኦ አድርገዋል ያላቸውን አንጋፋ መሪዎቹን ሸለመ ።
የድሬዳዋ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤታዊ ምርጫ መራዘም አውዲዮውን ያዳምጡ።
ሆኖም ግን በቴሌቪዝንና በሬዲዮ ፕሮግራሞችን የሚሰሩ ይበልጥ ሊቸገሩ ይችላሉም ባይ ናቸው።
ከአንድ አመት በፊት መንግሥት በንግዱ ዘርፍ ላይ የተሰማሩትን አነጋግሮ እንደነበር ጠቅሰው ሆኖም በውይይቱ ላይ የተነሳው ሀሳብ ሊተገበር የማይችል ነበር ይላሉ።
እንደኃላፊነት ውሳኔው ትክክል መሆኑን የሚናገሩት አቶ ኢሳያስ በቀጣይ በምን መንገድ የማስታወቂያ ሥራውን ማስኬድ አለብን የሚለውን ድርጅታቸው እንደሚወስንም ተናግረዋል።
የስፖርት የመዝናኛ እና የሙዚቃ ፕሮግራም ቢራ ማስታወቂያ ነው የሚደግፋቸው ከነሱ ቦታ ሆኖ ሲታይ ሊከብድ ይችላል።
ቴሌቪዥናችሁን ስከፍቱት ሬድዮናችሁን ስታደምጡ ዝግጅቱን ስፖንሰር ያደረገ ተብሎ ሲነገር የቢራ አምራቾችን ማስታወቂያ መስማት የተለመደ የዕለት ገጠመኝ እንደሆነም ያብራራሉ፡፡
እንደ እሳቸው እምነት በኢትዮጵያ ብርቅዬ የዱር እንስሳት ስም የተሰየሙት ቢራዎች በሕጻናት ላይ ተጽእኖ እየፈጠሩ ነው።
የአልኮል መጠጥ ማስራወቂያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ለከት የላቸውም ነበር ማለት ይቻላል።
በማንኛውም ሰዓት በየትኛውም ጊዜ የዕድሜ ገደብ ሳያደርጉ ይተላለፉ የነበሩት።
የስፖርት ቦታዎች በአልኮል ማስታዎቂያዎች እና በቢራ አምራች ድርጅቶች ስፖንሰር እንደሚደረጉ የሚናገረው ደግሞ የስፖርት ጋዜጠኛው ሰኢድ ኪያር ነው፡፡
በአንድ ወገን የሀገሪቱን የእግር ኳስ ለማሳደግ ሲሰራ በሌላ በኩል ሕፃናት እና ወጣቶች የአልክሆል መጠጥ ሰለባ እንዲሆኑ እየተደረገ መሆኑንም አፅንዖት ይሰጣል።
እናም በማስታወቂያ አቀራረብ ረገድ የተደረሰው ውሳኔ ዘግይቷል የሚል አስተያየት አለው፡፡
ስፖርት እና ማስታወቂያዎችን አስመልክቶም የአቶ ይድነቃቸው ተሰማን ለዓለም የተረፈ ጠንካራ ውሳኔ እንዲህ ያስታውሳል ሰኢድ።
ብዙ ትውልድ ካበላሽ በሃላ ህፃናት ታዳጊዎች ችግር ከደረሰባቸው በሃላ ነው የመጣው።
እንደሌሎች ሀገራት ልጆች ሊያዩትና ሊሰሙት የሚገቡ መገናኛ ብዙሀን የመለየት ነገር ማድረግ ቢኖርና በሚከለከለው ሰዓት መናገር የሚችልበት ዕድል ቢኖር።
ከመዲናይቱ አዲስ አበባ ውጭ ያሉ ተጠቃሚዎች ደግሞ የተንቃሳቃሽ ስልክ የኢንተርኔት አገልግሎት ጭርሱኑ መቋረጡን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውን የተባለ ሰባት አስክሬን ተገኘ በታንዛንያ ዳሬ ሰላም ከተማ አቅራቢያ የኢትዮጵያውን እንደሆነ የተጠረጠረ ሰባት አስክሬን ከወንዝ ተጥሎ ተገኝቷል፡፡
የሀገሬው ፖሊሶች በአስክሬኖቹ ላይ ምርመራ እያደረጉ ሲሆን በአቅራቢያው ባለ ጫካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መያዛቸው ሟቾቹ ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ አይቀርም የሚለውን ጥርጣሬ አጠናክሮታል፡፡
ስደተኞች በአቅራቢያው ካለ ጫካ ተይዘዋል አስክሬኖቹ የተገኙት ከዳሬ ሰላም በስተሰሜን በ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ባጋሞዮ አውራጃ ውስጥ ነው፡፡
ስድስቱ አስክሬኖች አውራጃውን አቋርጦ በሚያልፈው ሪቩ ወንዝ ላይ ተንሳፍፈው የተገኙት ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ኅዳር ነበር፡፡
ከአንድ ቀን በኋላ ቀሪው አስከሬን እንደ ሌሎቹ ሁሉ በላስቲክ ተጠቅልሎ እና ድንጋይ ታስሮበት ተጥሎ ተገኝቷል፡፡
ቀሪው አስክሬን በተገኘበት ዕለት የአካባቢው ፖሊስ በአቅራቢያው ባለ ጫካ በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መያዙ ሟቾቹ ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ አይቀርም የሚለውን ጥርጣሬ አጉልቶታል፡፡
አስክሬኖቹ የተገኙበት ክልል የፖሊስ ኃላፊ ቦናቫንቹር ሞሹንጊ ኢትዮጵያውያን ከአቅራቢያው ጫካ መያዛቸውን ለዶይቸ ቨለ አረጋግጠዋል፡፡
ከየት እንደመጡ እና ዘሯቸው ምን አንደሆነ ለማወቅ ምርምራ ገና እያካሄድን ነው፡፡
አስክሬኖቹን ካገኘን በኋላ በመጥፎ ሁኔታ ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን አግኝተናል፡፡
አማርኛ እንጂ እንግሊዘኛ የማይናገሩ በመሆናቸው እነርሱን ለማነጋገር ችግር ገጥሞናል፡፡
ሆኖም ወደ ደቡብ አፍሪካ እየሄዱ እንደነበር ነግረውናል ይላሉ የፖሊስ ኃላፊው፡፡
በህይወት የተገኙት ኢትዮጵያውያን ዕድሜያቸው ከ እስከ ባለው መካከል እንደሚሆን እና ሁሉም ወንዶች መሆናቸውን የፖሊስ ኃላፊው ተናግረዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት ባጋሞዮ በሚገኝ የማቆያ እስር ቤት እንደሚገኙ ፍርድ ቤት ቀርበው የጊዜ ቀጠሮ እንደተጠየቀባቸው ገልጸዋል፡፡
በሳምንት ወይም በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ተመልሰው ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ ነገር ግን በቋንቋ የመግባባት ችግር ስላጋጠማቸው አስተርጓሚ እያፈላለጉ እንደሆነ አብራርተዋል፡፡
የፖሊስ ኃላፊው ጋር ደውዬ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስትሩ ስለተናገሩት በተለይ ስጠይቃቸው ከምንመለከታቸው ነገሮች አንዱ ነው ብለውኛል፡፡
ኢትዮጵያውያን ናቸው ብለን መደምደም ባንችልም ሊሆኑ የሚችሉበት ዕድል አለ ብለውኛል ሲል ለዶይቸ ቨለ ተናግሯል፡፡
ጋዜጠኛው በርካታ አስክሬን በአንድ ቦታ ተጥሎ መገኘቱ ጉዳዩን አነጋጋሪ አንዳደረገው እና የሀገሪቱን ፖለቲከኞች ትኩረት እንደሳበ ይናገራል፡፡
የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ካሲም ማጃሊዋ በጉዳዩ ላይ ጥልቅ ምርመራ እንዲደረግ አዝዘዋል ሲል ጉዳዩ ያገኘውን ትኩረት ያስረዳል፡፡
ኢትዮጵያ በታንዛንያ ኤምባሲ የሌላት ሲሆን በዚያ ያሉ ጉዳዮችን የሚከታተለው ተቀማጭነቱን ናይሮቢ ኬንያ ያደረገው ኤምባሲ ነው፡፡
የኢትዮጵያውያኑን ሁኔታ አስመልክቶ ጥያቄ ያቀረብንላቸው በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጉዳዩን ለማጣራት እየሞከሩ እንደሆነ ከመናገር ውጭ ተጨማሪ መረጃ ሳይሰጡን ቀርተዋል፡፡
አዲሱ የዴሞክራቲክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር አግኝታለች።
አዲሱ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቬስተር ኢሉንጋ ኢሉካምባ ቀደም ሲል የሀገሪቱ የምድር ባቡር ኩባንያ ኃላፊ ነበሩ።
ሙሉ ስርጭት ዓም ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ዱባይ ውስጥ ማራዶና ሲያሰለጥን ቁጭ ብሎ ለመመልከት የሚመጣው ተመልካች ቁጥር ማየሉ ተነገረ።
ዘመናዊ የጤና መረጃ አያያዝ በበለፀጉት ሃገራት የመረጃ ኢንፎርሜሽን አደረጃጀት ትልቅ ስፍራ ይሰጠዋል።
ወደሃኪም ቤት የሚሄዱ ህሙማን ስማቸዉን ገልፀዉ በዕለቱ የተሰማቸዉን የህመም ስሜት ከመግለፅ ባለፈዉ በየጊዜዉ ዝርዝር የጤና ይዞታቸዉን መግለጽ አይጠበቅባቸዉም።
የጤና ይዞታ ታሪካቸዉ በየጊዜዉ ይመዘገባልና ስማቸዉን ሰጥቶ መረጃዉን ማገላበጥ ብቻ ነዉ።
አፍሪቃ የእስራኤላዉያን ኢትዮጵያዉያን የቀጠለ ተቃዉሞ እስራኤላዉያን ኢትዮጵያዉያን አይሁዶች ይደርስብናል ያሉትን የዘር መድሎ በመቃወም የሚያደርጉትን የአደባባይ ሠልፍ እንደቀጠሉ ነዉ።
ከትናንት በስቲያ በወደብ ከተማይቱ ሐይፋ በመቶዎች የተገመቱ ሠልፈኞች አደባባይ ወጥተዉ የዘር መድሎዉን አዉግዘዋል።
እስራኤላዉያን ኢትዮጵያዉያን አይሁዶች ይደርስብናል ያሉትን የዘር መድሎ በመቃወም የሚያደርጉትን የአደባባይ ሠልፍ እንደቀጠሉ ነዉ።
ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁ የተነገረለት ሰልፍ በፖሊስና በተለያዩ አካባቢዎች ይፈፀምብናል ላሉት አድሎ መንግሥት አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ያሳሰበ ነበር።
እስራኤላዉያን ኢትዮጵያዉን የሁዲዎች በተከታታይ የተቃዉሞ ሠልፍ ካደረጉ በኋላ የእስራኤል መንግሥት ባለሥልጣናት ተወካዮቻቸዉን አነጋግረዉ ነበር።
ኢትዮጵያዊ ቤተእስራኤላዉያን ወደናፈቋት ሀገራቸዉ ከገቡ አንስቶ የተለያዩ አንዳንዴም ያልጠበቋቸዉ ነገሮች እንደገጠሟቸዉ ዉስጥ ዉስጡን ይነገር ነበር።
ከሳምንታት በፊት በኢየሩሳሌምና በቴልአቪብ ከተሞች ያካሄዱት የተቃዉሞ ሰልፍም ድብቁን ጉዳይ አደባባይ አወጣዉ።
ኢትዮቤተእስራኤላዉያኑ ያሰሙት አድልዎ ይቁም የሚል ቁርጥ ያለ ተቃዉሞም የእስራኤል መንግሥት ትኩረት የነፈገዉ ጉዳይ መሆኑን እንዲያምን አደረገ።
እሱን ማሳያ አድርገዉ አደባባይ ለተቃዉሞ የወጡትን ቤተእስራኤላዉያን ተወካዮችንም እንዲሁ።
ሆኖም ከሥራ መባረር ብቻ ሳይሆን ሕግ ፊት ቀርቦ ቅጣት እንዲቀበል መጠየቃቸዉንም አመልክተዋል።
እስራኤል ዉስጥ እዚያዉ የተወለዱ ከ ሺህ የሚበልጡትን ጨምሮ ገደማ የሚገመቱ ኢትዮጵያዊ ቤተእስራኤላዉያን እንደሚገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ።
ከጃኖ ባንድ አባላት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ በሥራው ዓለም ዋነኛው በልዩነት መግባባት መቻል ነው።
ለዚህም በጥንድ መሆኑ እጅጉን አስተዋጽኦ አለው የጃኖ ባንድ አባላት።
የዋሽግተን ሞስኮዎች ዕቅድና ዛቻ ዓለምን ዳግም ከኑክሌር ጦር መሳሪያ ሥጋት እንደሚዶላት ባለሙያዎች መክሩ አሳስቡም።
ዉሳኔ ዛቻዉ ለ ዓመት የገዘገዘዉን የጎርቫቾቭ ሬገንን ዉል ትራም በጠሱት ፑቲን ጣሉት።
ነገሩ እንዲሕ ነዉ መጋቢት ሶቭየት ሕብረት የተባለዉን ኑክሌር አወንጫፊ ሚሳዬል ለምዕራብ አዉሮጳ እሚቀርበዉ ግዛትዋ ዉስጥ አጠመደች።
ኑክሌር ተሸክሞ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ኢላማዉን የሚመታዉ ሚሳዬል መተከሉ ዩናይትድ ስቴትስን ማሳሰቡ አልቀረም።
ማሰሰቢያዉ የምዕራብ አዉሮጳ መንግስታትን አሳድሞ አሜሪካኖችንና መላዉ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት አባል መንግስታትን አሳመነ።
አስደጋጭ ይሉታል ያኔ የሚሳዬል ጣቢያዉን ይጠብቁ ከነበሩት የአሜሪካ ወታደሮች አንዱ ላሪ ኒኮላስ።
ማለቴ የምናወራዉ ሥለኑክሌር ተሸካሚ ነዉ ሥለ ሚሳዬል ሞተር ነዉ።
በዚያ የቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍጥጫ በናረበት ወቅት እንዲያ ዓይነት ነገር መሆኑ መላዉ ዓለምን ነበር ያስጠነቀቀዉ።
ለትልቂቱ የደቡብ ምዕራብ ጀርመን ከተማ ሐይልብሮን ነዋሪ ሕይወት ያዉ የወትሮዉ ነዉ።
የ ጋዜጠኛ ፋቪያን ፎን ፎን ዴር ማርክ እንደዘገበዉ ያጫካ ዛሬም ያኔ ግን ከዚያች ሰዓት በፊትና በኋላ ከነበረዉ ብዙም አልተለወጠ።
አሜሪካኖች እዚያ ጫካ ዉስጥ በቆፈሩት ዋሻ ካከማቹት ሚሳዬል አንዱ ፈነዳ።
የመኪና ባቡር ፋብሪካ ኩርኩርታ የሕዝብ ሆይሆይታ ቱማታ ጫጫታን እየቀለበ የሚዉጠዉ ደን ለዓመታት የዋጠዉን ጩኸት የተፋ ያክል በረባሽ ድምፅ ተርገበገበ።
ከሁሉም በላይ የዚያን ጫካ ሚስጥር መጀመሪያ ለሐይልብሮን ነዋሪዎች ቀጥሎ ለጀርመን አሰልሶ ለዓለም አጋለጠ።