input
stringlengths
1
130k
አንድ ኦራል ማምለጥ ሲችል ሌላዉ ግን ከነ መከላክያ ሠራዊቱ አባላት ተቃጥለዋል።
በዚህ አከባቢ ተፈፀመ የተባለዉን ጥቃት ያረጋገጡት የቤጊ ከተማ የፀጥታ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ሃሩን በቀለ ናቸዉ።
ቀለም የተባለዉ ቦታ ካለፉ በኋላ መከላክያ ላይ ቱክስ መከፈቱን መረጃ አግኝተን ነበር።
ምሽት አከባቢ ደግሞ ለመከላክያ ዉሃ አድርሶ በመመለስ ላይ የነበረ አንድ ቦቴና ፒካፕ ላይ ቱክስ መከፈቱን መረጃ አግንተኝ ነበር።
ሁለቱም የአይን እማኞች ከጥቃቱ በኋላ ህዝቡ ፍርሀት ዉስጥ እንደሚገኝም ገልጸው ሰዉ ኢየታሰረ ኢየተገረፈ እንደሆነም ተናግረዋል።
የ የባህል መሰናዶ ቅኝት ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከኤርትራ እና ሶማሊያ መሪዎች ጋር በባህር ዳር የሚገኝ ሆስፒታል መርቀው በከፈቱበት ወቅት ባሰሙት ንግግር ነው።
ሶስቱ መሪዎች ዛሬ በባህር ዳር በ ሚሊዮን ብር የተገነባን አዲስ ሆስፒታል መርቀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው ወደፊት የምስራቅ አፍሪካ አገሮችን በኢኮኖሚ በፖለቲካና በማህበራዊ መስኮች በአንድ በማስተሳስር የውህደት ስራ መስራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡
ለዚህም ጤና ጥበቃ ሚኒስትር መኃር ግብር እንደሚነድፍ የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ዕድል ተጠቅመው ተመራቂዎቹ የየሀገራቱን ልምድ መቅሰም እንደሚገባቸው አሳስበዋል፡፡
በሦስቱ ሃገራት መሪዎች ፊት ዛሬ ምረቃቸው የተከናወነው የህክምና ዶክተሮች በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ተመራቂ ተማሪዎች መመረቅ ብቻ ሳይሆን መመራመር ለእውቀት መትጋትና ለህዝብ መቆርቆርን መላበስ አለባችሁ ሲሉ ተናግረዋል፡፡
የዓለም የእግር ኳስ ግጥምያ እና የሜዳ ቴኒስ አውዲዮውን ያዳምጡ።
በፈረንሳይ የቀኞቹ ድል አንድምታ ፈረንሳይ ዉስጥ በተካሄደዉ የአካባቢ ምርጫ ብሔራዊ ግንባር የተሰኘዉ ፓርቲ ድል ማግኘቱ አጋጣሚ አይደለም።
ለስደተኛ ቀዉስ መባባስ የአዉሮጳ ፖለቲከኞች በጋራ መፍትሄ እያጡለት በሄዱ መጠን የአዉሮጳ ኅብረተሰብም ችግሩ ላይ እንዲያተኩር ተገድዷል።
የበኒ ሻንጉልና የብሉ ናይል መሪዎች ዉይይት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ከሕብረተሰቡ ጋር ተዋህዶ መኖር ስኬታማ ሲሆን አዲስ ሙሉጌታ በጀርመን ሀገር ጥገኝነት ጠይቆ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነው።
ዛሬ ሌሎች ስደተኞች ከሀገሬው ሰው ጋር ተዋህደው እንዲኖሩ የበኩሉን ድርሻ ይወጣል።
በአሁኑ ወቅት የጀርመን ፖለቲከኞችን ከሚያሳስቡ ጉዳዮች አንዱ የስደተኞች ጉዳይ ነው።
በተለይ ጀርመን የገቡ ስደተኞች የሚያኖሩበት ቦታ እና ከሀገሬው ሕዝብ ጋር ቶሎ ተዋሕደው እንዴት መኖር ይችላሉ የሚለው ጥያቄ ያሳስባቸዋል።
ኢትዮጵያ በነበረበት ወቅት የእንግሊዘኛ መምህር ኋላም ጋዜጠኛ ሆኖ አገልግሏል።
በዚህ ጀርመን ደግሞ ከመጣ ብዙም ሳይቆይ ሀይም ፎከስ የተባለ መፅሄት አቋቁሟል።
በዚሁ መፅሔት ላይ ሌሎች ስደተኞች እና ራሱ አዲስ ይፅፋሉ።
ጸኃፊዎች የሚያነሱዋቸው ሀሳቦችም በህዝቡ ዘንድ ብቻ ሳይሆን በፖለቲካ ፓርቲዎች ዘንድም ተቀባይነት አግኝተዋል።
ቋንቋም ሆነ በማንኛውም የከፍተኛ ተቋም ለመማር ብቃት ያለው ሰው መማር ይፈቀድለታል።
ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ከመፅሔቱ በተጨማሪ እዛው ቩርዝቡርግ ከተማ ስደተኞች እና ጀርመኖች ተገናኝተው ሀሳብ የሚለዋወጡበት ካፍቴሪያም አቋቁሟል።
ለዚህ ስራውም በአንድ አመት ውስጥ የቩርዝቡርግ ከተማ የሰላም ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል።
ዛሬ ቩርዝቡርግ በምትባለው የጀርመን ከተማ መዘጋጃ ቤት ውስጥ ይሰራል።
እዛም በብዛት ከሶርያ ከአፍጋኒስታን እና ከዩክሬይን የመጡ እና ወደ ከፍተኛ ተቋም መግባት የሚፈልጉ ስደተኞችን ይረዳል።
መንገዱ ራሱ ያለፈበት ስለሆነ በሌሎች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት አለው።
የቩርዝቡርግ ከተማ የ ዓመቱ አዲስ ሙሉጌታ ካለፈው ዓመት አንስቶ ገበያ ላይ የዋለ መፅሀፍም አሳትሟል።
ታሪኩም በራሱ እና በሌሎች የውጭ ሀገር ዜጎች የግል ታሪክ እና ተሞክሮ ላይ የተመረኮዘ ነው።
ጀርመን ውስጥ ከፍለ ግዛት ክፍለ ግዛት ለስደተኞች ያለው አመለካከት ይለያይ እንጂ በአጠቃላይ ሀገሪቷ ለስደተኞች ብዙ ሕጋዊ መብት እና እድል ትሰጣለች።
ይህንንም እድል የተጠቀመው እና ዛሬ በሚገባ ከጀርመኖች ጋር አብሮ ለመኖር በምሳሌነት ሊጠቀስ የሚችለው ኢትዮጵያዊ አዲስ መጤዎች ማድረግ አለባቸው የሚለዉ አለ።
አንደኛው ቋንቋ መማር ሲሆን ሌላው ወደ ጀርመን ለሚመጡ ስደተኞች ወሳኙ ነገር መብት ብቻ ሳይሆን ግዴታም እንዳለ ማወቁ ነው።
የዓባይ ጉዳይ ለግብፅ የሀገር ዉስጥ የፖለቲካ ፍጆታ ይዉላል የዓለም ባንክ ያደራድረን ጥያቄ በግብፅ በኩል በድጋሚ ሊቀርብ ይችላል ተብሏል።
ይህንን በተመለከተ በሁለቱ ሀገራት መካከል በአባይ ወንዝ ተጠቃሚነት ዙሪያ በርካታ ዉይይቶች የተካሄዱ ቢሆንም አሁንም ድረስ ጉዳዩ ሁነኛ መቋጫ አላገኘም።
በቅርቡ ግብፅ በተናጠል ያነሳችዉንና በኢትዮጵያ በኩል ተቃዉሞ የገጠመዉን የዓለም ባንክ ያደራድረን ጥያቄም በዚሁ ጉብኝት በድጋሚ ሊቀርብ እንደሚችልም እየተገለፀ ነዉ።
ከዚሁ ጋር በተገናኘም ሱዳን ከሰሞኑ ግብፅ የሚገኙ አምባሳደሯን ወደ ሀገሯ ጠርታ እንደነበር ሲገለፅ ቆይቷል።
ተመራማሪዉ በትናንትናዉ እለት ከሱዳን ባለስልጣናት ጋር የዉጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶከተር ወርቅነህ ገበየ ያደረጉት ዉይይትም ይህንን የሚያመላክት ይመስላል ነዉ የሚሉት።
ያም ሆኖ ግን ጥያቄዉ ለግብፅ የሀገር ዉስጥ የፖለቲካ ፍጆታ መቀጠሉ የማይቀር ነዉ ይላሉ።
ኮል እና ፖለቲካዊ ህይወታቸው የጀርመን ውህደት አባት በመባል ይጠራሉ ታላቁ የጀርመን ፖለቲከኛ እና የአውሮጳ የክብር ዜጋ ሔልሙት ኮል።
ለአውሮጳ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሐብታዊ ህብረት ባበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦም ትልቅ ቦታ ይሰጣቸዋል።
ኮል በአንድ ወቅት እንዳሉት በርሳቸው እምነት የአውሮጳ አንድነት ለጀርመን ጠቃሚ ምርጫ ነው ።
የአውሮጳ አንድነት መርህ ከመከተል ውጭ ሌላ አሳማኝ አማራጭ አይኖረንም ።
ከአራት አሥርት ዓመታት በላይ ጀርመን የኖረው የዶቼቬለ የበርሊን ዘጋቢ ይልማ ኃይለ ሚካኤል ኮልን ታላቅ መሪ ነው የሚላቸው።
ለዚህም በአብነት የሚያነሳው ለአውሮጳ ህብረት እና ጀርመን በህብረቱ ተሰሚነት እንድታገኝ ያበረከቷቸውን አስተዋጽኦዎች ነው።
ይልማ እንደሚለው ሁለቱ ጀርመኖች ከተዋሀዱ ኃይላቸው ይጠናከራል ብሄረተኛም ይሆናሉ የሚለውን ስጋት ኮል ማለዘብ ችለዋል።
ለ ዓመታት የመሩት የጀርመን ወግ አጥባቂ የክርስቲያን ዴሞክራቶች ህብረት ፓርቲ አባል የሆኑት ገና የ ዓመት ወጣት ሳሉ ነበር።
ለመጀመሪያ ዲግሪያቸው እና በኋላም ለዶክትሩት ዲግሪያቸው ታሪክ ህግ እና የመንግሥት አስተዳደር እንዲሁም የህዝብ መርህ በሚያጠኑበት ወቅት በፖለቲካው ንቁ ተሳታፊ ነበሩ።
በ ዓመታቸው በምዕራብ ጀርመንዋ የራይንላንድ ፋልስ ፌደራዊ ክፍለ ሀገር ፓርላማ አባል ከ ዓመት በኋላ በፓርላማው የፓርቲያቸው ሊቀመንበር ለመሆን በቁ።
ለኋለኛው ሃላፊነት በመብቃት እና ከሦስት ዓመት በኋላም የፌደራል ክፍለ ሀገሩ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በእድሜ ትንሹ ፖለቲከኛ ነበሩ።
የኮል የፖለቲካ ህይወት ስኬት በዚህ ሳያበቃ በጎርጎሮሳዊው የክርስቲያን ዴሞክራቶች ህብረት ፓርቲን ሊቀመንበርነት ሥልጣን ያዙ።
ከዚያን ጊዜ አንስቶም ምኞታቸው መራሄ መንግሥት መሆን እንደነበር ያሳውቁ ነበር።
በ ተወዳድረው ባይሳካላቸውም ከ ዓመት በኋላ በጎርጎሮሳዊው ጥቅምት ምኞታቸው እውን ሆነ።
በፌደራል ጀርመን ታሪክ ይህን ያህል ጊዜ ሥልጣን ላይ በመቆየት ተኛው የጀርመን መራሄ መንግሥት ሄልሙት ኮል የመጀመሪያው መሪ ናቸው።
በኮል የመጀመሪያዎቹ የሥልጣን ዘመናት የጀርመን ዓመታዊ እዳ ቢሽቆለቁልም የሥራ አጡ ቁጥር መጨመር አብይ ችግር ነበር ።
ይህ ቅሬታ አስነስቶ በ ጥሩ የሚባል ውጤት አላስገኘላቸውም ሆኖም የጀርመን ውህደት የ ውን ምርጫ ለማሸነፍ ጥሩ አጋጣሚ ሆኖላቸዋል።
ያያኔው የሶቭየት መሪ ሚኻኤል ጎርባቾቭ በጎርጎሮሳዊው ዎቹ መጨረሻ ለውጥ እና ግልጽነት ብለው የጀመሩት የፖለቲካ መርህ ለኮል ጠቅሟል።
በ ጎርባቾቭ ቦን ከመጡ በኋላ ሁኔታዎች በፍጥነት ይለዋወጡ ያዙ።
በቀጣዩ በ ቱ ምርጫ ተሸንፈው ከ ዓመታት ሥልጣን በኋላ ከመሪነት ወርደው በጀርመን ፓርላማ የተቃዋሚዎችን ቦታ ያዙ።
ይሁን እና የገንዘብ ለጋሾቹን ማንነት ይፋ ለማድረግ ሳይፈቅዱ ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል።
ሔልሙት ኮል በሚስጥር የተቀበሉት የገንዘብ እርዳታም በፓርቲያቸው ላይ ልዩ ልዩ መዘዞችን ማስከተሉን ይልማ ያስታውሳል።
ሜርክል ኮል የርሳቸውን ጨምሮ የሚሊዮን ጀርመናውያንን ህይወት መለወጣቸውን አስታውሰዋል።
እንደ ሌሎች ሚሊዮኖች የ ን አምባገነን ህይወት አምልጬ የነፃነት ህይወት ማግኘት ችያለሁ።
ካለ ፍርሀት እና ካለ ቋሚ ክትትል መኖር መጀመር ችያለሁ።
ከዚያም በኋላ በተከተሉት ዓመታት የሆነው ሁሉ ካለ ሔልሙት ኮል የሚታሰብ አልነበረም።
የጀርመናውያን ብሎም የአውሮጳውያን ባለውለታ ከሆኑት ከኮል የፖለቲካ ህይወት ኢትዮጵያውያን የምንማረው አለ ይላሉ ዶክተር አስፋወሰን አሥራተ ካሳ ።
ካናዳ አሜሪካ እና ሜክሲኮ ያስተናግዱታል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የዚምባቡዌ ተቃዋሚ ፓርቲ የጦሩን እርምጃ ባይቃወምም ባስቸኳይ የሽግግር መንግስት እንዲመሠረት ጠይቋል።
በሚል የእንግሊዝኛ ምሕፃረ ቃል የሚጠራዉ የደቡባዊ አፍሪቃ የልማት ማሕበረሰብ አባል መንግስታት በጉዳዩ ላይ ተነጋግረዋል ።
ከዚህ ሌላ ሁለቱ ተፎካካሪዎች በአሁኑ ጊዜ በአውሮጳ ዐብይ መነጋገሪያ በሆነው በስደተኞች ጉዳይ ላይም የሚከተሉት መርህ እጅግ የተለያየ ነው ።
ማሪን ለፔን ሙሉ በሙሉ ስደትን እና ምንም ዓይነት ቀለም ሆነ ዘር ይኑራቸው ስደተኞችን የሚቃወሙ ፖለቲከኛ ናቸው።
የፈረንሳይ ድንበሮች በሙሉ እንዲዘጉ ነው የሚፈልጉት የሚያካሂዱት ዘመቻም የውጭ ዜጎች ጥላቻን መሠረት ያደረገ ነው።
በፈረንሳይ ለሚደርሱ የሽብር ጥቃቶችም በሙሉ ተጠያቂ የሚያደርጉት ሙስሊም ስደተኞችስደተኛ ን ነው ።
የዶቼቬለ የእንግሊዘኛው ክፍል የፓሪስ ዘጋቢ ባራባራ ቬስል ናት ማሪ ለፔን በስደት እና ስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚያራምዱትን አቋም የገለፀችልን ።
የለፔን ተፎካካሪ የማክሮ አቋም ደግሞ ከዚህ የተለየ ነው ።
የፓሪስዋ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ማክሮ የሚከተሉት መርህ አቋም የተለሳለሰ ነው ትላለች ።
ማሪ ለፔን ኔቶን ለቀው መውጣት ይፈልጋሉ ከሩስያም ጋር መቀራረብ ይፈልጋሉ ።
ኢማኑኤል ማክሮ ደግሞ እስካሁን ፈረንሳይ ስታደርግ እንደቆየችው ይቀጥላሉ ።
እንደባርባራ ቬስል ሁሉ ሃይማኖትም የሁለቱ እጩ ፕሬዝዳንቶች የውጭ መርህ ፍፁም የሚገናኝ አለመሆኑን ነው የምትናገረው ።
እጅግ የተራራቀ አቋም ካላቸው ከሁለቱ እጩ ተወዳዳሪዎች ማን ቀጣዩ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሊሆን እንደሚችል አጓጊነቱ ጨምሯል ።
ምርጫውን በአንደኝነት ያሸነፉት ዕጩ የአውሮፓ ህብረትን የሚደግፉ በመሆናቸው ተደስቻለሁ።
ከአንደኛው ዙር የፈረንሳይ ፕሬዝዳንታዊ ውጤት በኋላ በአውሮፓ ፓርላማ የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ ቡድን ሊቀመንበር ስካ ኬለር የሰጡት አስተያየት ነበር ።
የመጀመሪያው ዙር የፈረንሳይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ፍጹም ያልተጠበቀ ነበር።
በተለይ ለሁለተኛው ዙር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ከቀኝ መሀሎቹ ከሪፐብሊካኖች ወይንም ከግራዎቹ ሶሻሊስቶች አንዳቸውም አያልፉም የሚል ግምት አልነበረም።
የመሀሉ ማክሮም ሆነ ቀኝ አክራሪዋ ለፔን ለመጨረሻው ውድድር ይደርሳሉ ተብሎም አልተጠበቀም።
በመጪው እሁድ በሚካሄደው ሁለተኛው ዙር ምርጫ ማክሮ ያሸንፋሉ ተብሎ በሰፊው ተገምቷል ።
ዛሬ በወጣው ግምት ማክሮ ለፔንን በ በመቶ ድምጽ ሊያሸንፉ እንደሚችሉ ተተንብዮአል።
ሃይማኖት እንዳለቸው ከመካከላቸው ፈረንሳይ የተወለዱ የውጭ ዝርያ ያላቸው ዜጎች እና ሙስሊሞች ይገኙበታል ።
በሌላ በኩል ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ሁለቱም እጩ ተወዳዳሪዎች አይወክሉንም የሚሉ በርካታ ፈረንሳውያንም ድምፃቸውን ላይሰጡ ይችላሉ የሚል ግምት አለ ።
የ ዓመቱ የኤማኑኤል ማክሮ ፓርቲ ኦን ማርሽ ገና አንድ ዓመት ያልሞላው ፓርቲ ነው።
በዚህ የተነሳም ማክሮ ሥልጣን ቢይዙ ሀገሪቱን የመምራት ብቃታቸውን የሚጠራጠሩ አልጠፉም።
የማሪን ለፔን ፓርቲ ፍሮ ናስዮናልም ከጎርጎሮሳዊው ዓምቱ ምርጫ ወዲህ ዘንድሮ ነው ለሁለተኛ ጊዜ ለመጨረሻ ዙር ውድድር የቀረበው።
የዚህ ፓርቲም የአመራር ብቃት እንዲሁ ጥያቄዎችን ማስነሳቱ አልቀረም ።
ይሁን እና ሁለቱም ፓርቲዎች ተመሳሳይ አቋም ከሚያራምዱ ልምድ ካላቸው ሌሎች ፓርቲዎች ጋር ተጣምረው የመስራት እቅድ እንዳላቸው ነው የሚነገረው ።
በዚህ ስሌት ምንም እንኳን ማክሮን ተሳክቶላቸው ቢያሸንፉ ለፔን ደግሞ ወደ በመቶ ድምጽ ሊያሸንፉ የመቻላቸው ግምት ማሳሰቡ አልቀረም ።
ስጋቱም ማክሮ ጥቂት የማይባል መፍቅሬ አውሮጳ አቋማቸውን የሚቃወም ህዝብ ያለባትን ሀገር መምራት ከባድ ችግር ሊያስከትልባቸው ይችላል የሚል ነው።
ከዚህ ሌላ ማክሮን በሰኔ በሚካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ አብዛኛውን መቀመጫ ማግኘታቸው አጠራጣሪ እንደሆነም እየተነገረ ነው ።
እሁድ ማለዳ ከቢሾፍቱ አቅራቢያ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የበረራ መረጃ መቅጃ መሳሪያ ተገኝቷል።