input
stringlengths
1
130k
ከ እስከ ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ሲነድ ውሃውን ወደ እንፋሎት ይቀይረዋል፡፡
እንፋሎቱ ደግሞ ቲን ተርባይን የሚባሉ ማሽኖችን በማንቀሳቀስ ጀነሬተሩ በየቀኑ ኃይል እንዲያመነጭ እናደርጋለን ማለት ነው ሲሉ ሂደቱን ይዘረዝራሉ፡፡
የዚህ ተቋም ዋናው አበርክቶት የሚሆነው በየቀኑ ከአዲስ አበባ የሚሰበሰበው ቆሻሻ ወደ መጣያ ቦታዎች ሄዶ እንዳይቀበር ማድረጉ ነው፡፡
የመዲናይቱ ቆሻሻዎቿን እየተቀበለ ሲከምር የቆየው የረጲ የደረቅ ቆሻሻ መጣያ እንደሚዘጋ በይፋ የተነገረው በህዳር ዓ ም ነበር፡፡
አዲስና ዘመናዊ የቆሻሻ መጣያ በሰንዳፋ ቢገነባም የአካባቢው ነዋሪዎች ባስነሱት ተቃውሞ አገልግሎት መስጠት ማቋረጡ ይታወሳል፡፡
በዚህ ምክንያት የረጲየደረቅ ቆሻሻ መጣያ የተወሰነው ክፍል የቆሻሻ መደርመስ አደጋው እስከደረሰ ድረስ አገልግሎት መስጠት ቀጥሎ ነበር፡፡
በቦታው የተከማቸው ቆሻሻ የሚፈጥረው ብክለት የአካባቢ ባለሙያዎችን ሲያስብ ቆይቷል፡፡
አቶ ይስሐቅ ደምሴ በቦታው ጥናት ካደረጉ ባለሙያዎች አንዱ ናቸው፡፡
የታዳሽ ኃይልና የቆሻሻ አያያዝ ባለሙያው አቶ ይስሐቅ ቆሻሻን በአግባቡ ማስወገድ የዓለም ሙቀት መጨመርን ለማስተካከል ከሚወሰዱ እርምጃዎች አንዱ እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡
በረጲ የተከማቸውን ቆሻሻ አያያዝ ማሻሻል የሚቻለው በሁለት መንገዶች መሆኑንም በቀደምት ጥናታቸውን ጠቁመው ነበር፡፡
ወይም በጋዝ ተርባይን ወደ ኤሌክትሪክ ቀይሮ መጠቀም የሚቻልበት ዕድል አለ፡፡
ከቆሻሻ የሚመነጨውን ሜቴንን መቆጣጠር የአየር ንብረት ለውጥን ለማገት እንደሚያግዝ አቶ ይስሐቅ ይናገራሉ፡፡
ሚቴንም ሆነ ካርቦንዳይ ኦክሳይድ ለዓለም ሙቀት መጨመር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው የጋዝ አይነቶች ናቸው፡፡
ሙቀት በማመቅ ረገድ ግን ሚቴን ከካርቦን ዳይኦክሳይድ የላቀ ኃይል አለው፡፡
አቶ ይስሐቅ ብርድ ልብስን በምሳሌነት በመጠቀም የሁለቱን ጋዞች የማመቅ አቅም ያነጻጽራሉ፡፡
ለምሳሌ ካርቦን ዳይኦክሳይዱ ሙቀት ለማመቅ አንድ ብርድ ልብስ ብትጠቀም ሜቴኑ ግን እስከ ብርድ ልብስ ያህል ሊቆጠር ይችላል፡፡
ወይም ሃያ አምስት ጊዜ የማያዝ አቅም አለው ማለት ነው፡፡
የካበቢ አየሩን እንዳያሞቅ ወደ ህዋ ሊሄድ የሚገባው የሙቀት መጠን ከካርቦን ዳይኦክሳይድ ጋር ሲነጻጸር ሃያ አምስት ጊዜ የመብለጥ አቅም አለው፡፡
በዚህ የተነሳ ይህን አቅሙን ለማሳጣት ማቃጠልና ወደ ካርቦን ዳይኦክሳይድ መቀየር እንደ አንዱ መንገድ ሆኖ ይታሰባል ይላሉ አቶ ይስሐቅ፡፡
በዚህ መልኩ የበካይ ጋዞችን ልቀት ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት በቆሼ መተግበር ከጀመረ አራት ዓመት ሆኖታል፡፡
ከስምንት ዓመት በፊት መንገዶቹን ያመላከተው የአቶ ይስሐቅ ጥናት ታዲያ አዲስ አበባ ላይ ብቻ የተወሰነ አልነበረም፡፡
በመቀሌ ባህርዳር አዋሳ አዳማ ድሬዳዋ እና ሀረር ባሉ የቆሻሻ መጣያዎች የተከማቸው ቆሻሻ በአግባቡ እንዲወገድ ከተደረገ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ጥቅም እንደሚያመጣም አመላክቷል፡፡
እንዲህ የካርቦን ልቀትን የሚቀንሱ ፕሮጀክቶች ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጠቀም ያለ ገንዘብ ያስገኛሉ፡፡
ከቆሻሻ የሚመነጨውን በካይ ጋዝ መቆጣጠር እና ወደ ጥቅም የመለወጥ ሂደት በከተሞች ብቻ የተወሰነ አይደለም፡፡
በገጠር የኢትዮጵያ አካባቢዎች ባዮ ጋዝ የተሰኘውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም የደረቅ እና የፍሳሽ ቆሻሻዎችን ወደ ኃይል ለመለወጥ ስራዎች ከተጀመሩ ቆዩ፡፡
በገጠር የከብቶችን እና የሰው እዳሪን በማጠራቀም ኃይልን ማመንጨቱም ሆነ በከተማ ቆሻሻን ለተመሳሳይ አላማ የመጠቀሙ ተመሳሳይ ሂደት እንደሚመሳሰል አቶ ይስሐቅ ይናገራሉ፡፡
በየቤቱ የሚሰራውም ሆነ በቆሻሻ መድፊያ ላይ የሚመነጨው የጋዝ አይነት መጠኑ ሊለያይ ይችላል እንጂ ተፈጥሮው አንድ ነው፡፡
ባዮ ጋዝ ወይም ላንድ ፊል ጋዝ የሚባለው ከፍ ያለው መጠን ሚቴን ሲሆን ዝቅ ያለው ደግሞ ካርቦንዳይኦክሳይድ ነው፡፡
ለምሳሌ ላንድ ፊል የምታገኘው በመቶ ሚቴን ከሆነ በመቶው ካርቦንዳይኦክሳይድ ይሆናል ማለት ነው፡፡
እንደዚሁ በየቤቱ የምታገኘው ምናልባትም በመቶ ሚቴን ሆነ በመቶው ካርቦንዳይኦክሳይድ ይሆናል፡፡
ግን እንደአጠቃላይ ላንድፊል ጋዝም ሆነ ባዩ ጋዝ ከ እስከ በመቶ ሚቴን ወይም የሚቃጠል ጋዝ ይይዛል ተብሎ ይታሰባል ይላሉ ባለሙያው ሲያብራሩ፡፡
ኢትዮጵያ የዛሬ ዓመት ገደማ ያወጣችው ሀገር አቀፍ የባዮ ጋዝ እቅድ ቴክኖሎጂውን በቤት ውስጥ የማስፋፋት ዓላማ ነበረው፡፡
ገጠሩን ትኩረት ያደረገው ይህ እቅድ በአራት ክልሎች ሺህ የባዮ ጋዝ ማብሊያዎችን ለመትከል አቅዶ ነበር፡፡
ባለፈው ሐምሌ ለንባብ የበቃ እና የእቅዱን አፈጻጸም የሚገመግም ጥናት እንዳመለከተው ሀገሪቱ ከእቅዱ ማሳካት የቻለችው በመቶውን ብቻ ነው፡፡
አረንጓዴ የልማት ስትራቴጂን እከተላለሁ የምትለው ኢትዮጵያ ከቆሻሻ አወጋገድ ጋር የተያያዙ በርካታ ጥናቶች አካሄዳለች፡፡
ለዚህ ሁነኛ ማሳያ የቆሼውን አደጋ ተከትሎ ሲነገር የሰነበተው አካባቢውን ወደ ህዝብ መናፈሻነት የመለወጥ ዕቅድ ነው፡፡
ይህ ዕቅድ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ባለስልጣናት መነገር ከጀመረ በትንሹ አምስት አመታት ተቆጠረ፡፡
የያዝነው ሣምንት አጋማሽም በአውሮፓ ክለቦች ሻምፒዮና ሊጋ ውድድር ወደ ጥሎ ማለፉ ዙር ለማለፍ በሚደረገው ፉክክር የብዙዎቹ ዕጣ የሚለይበት ነው።
ዶርትሙንድ በሰንበቱ ግጥሚያው ፍራይቡርግን ከኋላ ተነስቶ እርግጥ ከዕድል ጋር ሲረታ የሰባት ነጥብ ልዩነት አመራሩን አሁንም እንደጠበቀ ነው።
ለዘንድሮው አስደናቂ ክለብ የሰንበቱ ድል ከ ግጥሚያዎች ኛው ሲሆን አሠልጣኙ ዩርገን ክሎፕ ይሁንና የሻምፒዮናው ጉዞ ገና ረጅም መሆኑን ነው ያስገነዘበው።
እኔ በበኩሌ የሊጋውን አመራር መያዙን በተመለከተ ብዙም ልምድ የለኝም።
ቡድኑ ባለፉት ሣምንታት ድክመቱ ከቀጠለ ወደ ሁለተኛው ዲቪዚዮን እንዳይንሸራተት በጣሙን የሚያሰጋው ነው።
ብቸኛዋንና አከራካሪ የሆነችውን የፍጹም ቅጣት ምት ጎል በ ኛዋ ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው የብሄራዊው ቡድን አጥቂ ሉካስ ፖዶልስኪ ነበር።
ለማንኛውም በአሻሚ ፍጹም ቅጣት ምት የለየለት ግጥሚያ ለሽቱትጋርት ደግሞ የመሃል ሜዳ ተጫዋቹ ቲሞ ጌብሃርት እንዳለው መሪር ነው የሆነው።
እና ይህን መሰሉ ፍጹም ቅጣት ምት ከተሰጠ ዳኛው እዚህም ዕርምጃ ሊወስድ በተገባው ነበር።
ሰንበቱ ሬያል ማድሪድ ቢልባኦን የረታበት ባርሤሎናም አልሜይራን ቀጥቶ የተመለሰበት ነበር።
ሬያል አሁን ከ ግጥሚያዎች በኋላ በአንዲት ነጥብ ብልጫ የሚመራ ሲሆን ባርሣ ሁለተኛ ነው ቫልሬያል ሰባት ነጥቦች ዝቅ ብሎ በሶሥተኝነት ይከተላል።
በሌላ በኩል በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ደግሞ የቼልሢይ በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ መሽነፍ ቢያንስ በአራት ክለቦች መካከል የተያዘውን የቁንጮነት ፉክክር የበለጠ አጠናክሮታል።
ቀደምቱ ክለብ በቺየቮ ሲረታ ከአንደኛው ከኤ ሢ ሚላን ዘጠኝ ነጥቦች ዝቅ ብሎ ስድሥተኛ ነው።
ላሢዮ ምንም እንኳ ከፓርማ ቢለያይም ሶሥተኛ ሆኖ እንደቀጠለ ሲሆን ናፖሊም በአራተኝነቱ ረግቷል።
በተቀረ በፈረንሣይ ሻምፒዮና ሊል ሞናኮን በማሸነፍ አመራሩን ሲይዝ በኔዘርላንድ ሊጋም አይንድሆፈን አመራሩን ወደ ሶሥት ነጥቦች ለማስፋት ችሏል።
ከነዚሁ ጥቂቶቹም አያክስ አምስተርዳም ከሬያል ማድሪድ ሮማ ከባየርን ሙንሺን ብራጋ ከአርሰናል እንዲሁም ኢንተር ሚላን ከኤን ሼዴና ፓናቴናኢኮስ አቴን ከባርሤሎና ናቸው።
ውጤቱ ይፋ የሆነው ትናንት ሞናኮ ላይ በተካሄደ የማሕበሩ የግብዣ ስነ ስርዓት ላይ ነው።
የ ዓመቱ ሩዲሻ ለዚህ ታላቅ ክብር ሲበቃ ወጣቱና የመጀመሪያው የኬንያ አትሌትም ሆኗል።
ማርቲኔዝ በዚሁ አሜሪካዊ ተሸንፎ ማዕረጉን የተነጠቀው ባለፈው ታሕሣስ ወር ነበር።
ዘገባችንን በእግር ኳስ ለማጠቃለል ባለፈው ሣምንት አጋማሽ ላይ በዓለም ዙሪያ የዓመቱ መጠቃለያ ሆነው የታዩ ከሰላሣ የሚበልጡ የወዳጅነት ግጥሚያዎች ተካሂደው ነበር።
በደቡብ አፍሪቃው የዓለም ዋንጫ ዓመት መገባደጃ ላይ ታዲያ በተለይም ሻምፒዮኑ የስፓኝ ብሄራዊ ቡድን በፖርቱጋል መሸነፉ ብዙ ሳያስገርም አልቀረም።
ከብዙ በጥቂቱ ለማስታወስ አርጄንቲና ብራዚልን ፈረንሣይ እንግሊዝን ኔዘርላንድ ቱርክን እንዲሁም ግብጽ አውስትራሊያን ሲያሸንፉ ስዊድንና ጀርመን ደግሞ ባዶ ለባዶ ተለያይተዋል።
የሪያድ ነዋሪዎች አስተያየት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የተቃዉሞ ግጭት ግድያ ዑደት የኢትዮጵያ መንግሥት ዋና ተባባሪ ደጓሚ ደጋፊ መንግሥታት ተቃዉመዉታል።
የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብት ይዞታ የሚከታተሉ ዓለም አቀፍ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ሕገ መንግሥቱን የሚጥስ ብለዉታል።
እንደ ጄኔራል የታንክ መድፍ ርቀትን በሚሊ ሜትር እየቀመረ ከመልካዓ ምድር አቀማመጥ ጋር እያመጣጠነ የሚተኩሰዉን ጦር መርተዋል።
ምክር ቤቱ ዳግም ተሰብስቦ ድምፅ መስጠት ነበረበት አቶ ስዩም እንደሚሉት።
አዋጁ በፀደቀ ማግስት ቅዳሜ እና ዕሁድ ከምዕራብ ሸዋ እስከ ምሥራቅ ወለጋ የሆነዉን እሱ ያስጠላል ይለዋል።
ዛሬ ደግሞ አዋጁን የሚቃወሙ ወገኖች በመላዉ ኦሮሚያ የጠሩት የሥራ ማቆም አድማ ግጭት ግድያዉን አብሶታል።
አድማዉን የሚከታተሉት ታዛቢ እንደገለፁት ካለፈዉ አርብ ጀምሮ በየአካቢዉ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር መገናኛ ዘዴዎች ከዘገቡት በላይ ነዉ።
መምሕር እና የአምደ መረብ ፀኃፊ ስዩም ተሾመ ደግሞ የኢትዮጵያን ገዢ ፓርቲ ጉዞ ከመጨረሻዉ ምዕራፍ የደረሰ ይሉታል።
ዶክተር ዳኛቸዉ መጥፎ ያሉት እንዳይሆን የሐይማኖት መሪዎች የሐገር ሽማግሌዎች እና ምሁራን የሚያደርጉት ካለ ጠየቅኋቸዉ።
የዩናይትድ ስቴትሱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን ሰሞኑን ከሚጎበኟቸዉ የአፍሪቃ ሐገራት ኢትዮጵያ አንዷ ናት።
አንድ የመስሪያ ቤታቸዉ ከፍተኛ ባለሥልጣን ባለፈዉ አርብ ሥለ ጉብኝቱ በሰጡት መግለጫ የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ያሉትን ጠቀሱ።
ኢትዮጵያ ሁለት ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ቦይንግ አዉሮፕላኖች በመግዛትዋ ሺሕ አሜሪካዉያን ሥራ አግኝተዋል ብለዉ ነበር ጠቅላይ ሚንስትሩ አሉ አሜሪካዊዉ ባለስልጣን።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሠላም ፍትሕና ዴሞክራሲ እንዲያገኝ ቲለርሰንን መጠበቅ ዳግም አሜሪካኖችን መጠየቅ ይኖርበት ይሆን
በሃይማኖት ስም ማጭበርበር ይቁም ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
እርምጭ ኮቢጦና አዲስ ዓለም ቀበሌያት በሽዎች ተፈናቅለዋል ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
በዚህ ቪድዮ መንገደኞችን በማስቆም መንገድ ላይ ብልታችሁ ቆሞባችሁ ያቃል ብልን እንጠይቃቸዋለን፡፡
ሌሎች የመዝናኛ ፕሮግራማችንን ለማየት ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ከስር ባለው ሊንክ በመግባት ማየት ትችላላችሁ፡፡
ፀጥታ መታወኩ የ ጋዜጠኞችን ያሰጋል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የሕግ ጥሰት ከተባሉት መካከል ተጠባባቂ አስመራጭ ኮሚቴ አለመመረጡ እና አስመራጭ ኮሚቴን ደግሞ መምረጥን ይመለከታል።
ለዝርዝሩ ዘገባ አዲስ አበባ የሚገኘው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚያብሄር።
አፍሪቃ የአፍሪቃ ቀንድ ሐገራት ዜጎች ስደት በተገባደደው የጎርጎሮሳዉያኑ ዓመት ብቻ ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ተሰደዋል።
ወደ ፊትም ኢትዮጵያ ዜጎቿን በስደት ምክንያት ማጣቷ እንደሚቀጥል ተነግሯል።
የዚህ ስደት ምክንያት ግን በሶማሊያ እንደታየው ያለመረጋጋት እጦት ሳይሆን በሀገሪቷ በታየው የገቢ መጨመር ምክንያት ነው ይላሉ ሚስተር ፒተር ኪላንሶ፥
ስደት ኤርትራ የአፍሪቃ ቀንድ ከፍተኛ የዜጎች ስደት ከሚታይባቸው የዓለማችን ሥፍራዎች ውስጥ ግንባር ቀደሙ ነው።
በአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት መካከልና ከሀገራቱ ውጭ ስለሚታየው ስደት የወደፊት ሁኔታ ላይ አንድ የዴንማርክ የስደተኞች ድርጅት በቅርቡ ጥናት አድርጓል።
በዚህም ጥናት መሠረት በሶማሊያ መረጋጋት ዳግም ከሰፈነ በሌሎች ሀገራት የሚገኙ የሶማሊያ ዜጎች ሊመለሱ እንደምችሉ ተገልጿል።
በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት የኢትዮጵያና ኤርትራ ዜጎች ስደት እንደሚቀጥል ጥናቱ ተጠቁሟል።
ገመቹ በቀለ በዴንማርክ የስደተኞች ድርጅት የአፍሪቃ ቀንድና የየመን ስደተኞች ተጠሪ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ አቀናብሮ ያዘጋጀውን ያቀርባል።
ሶማሊያ ኤርትራና ኢትዮጵያ ሶስቱም በስደት በየዓመቱ ብዙ ዜጎቻቸውን የሚያጡ ሀገራት ናቸው።
በጥናቱም መሠረት ከሶማሊያ ውጭ በተለይም በኬኒያ በኢትዮጵያና በየመን የሚገኙ ስደተኞች የሶማሊያ የጸጥታ ሁኔታ ከተለወጠ ሀገራቸው መመለስ ይፈልጋሉ።
በነኚህ ሶስት ሀገራት ብቻ አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ወደ ሶማሊያ መመለስ የሚፈልጉ ስደተኞች እንዳሉ ተገልጿል።
ልጆችን ወደ ትምህርት ከመላክና የእለት ጉርስን ከማግኘት አንጻር ያሉ ችግሮችም ስደተኞች ወደ ሶማሊያ ለመመለስ እንዲነሳሱ አያበረቱዋቸውም።
ሶማሊያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የሚደረግ ጥረት ብዙ ዓመታትን ሊወስድ ይችላል።
እንደ ሚስተር ክላንሶ ለኑሮ የተመቻቹ ሁኔታዎች እስኪፈጠሩ ድረስ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱ ሶማሊያውያን ብዙ ይሆናሉ ብሎ መገመት አዳጋች ነው።
እየተገባደደ ባለው የፈንጆች ዓመት ብቻ ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ተሰደዋል።
ሰዎችም መጠኑ ከበፊቱ በትንሹ ከፍ ያለ ገንዘብ እያገኙ ነው።
ይህ ስደት ለብዙ ኢትዮጵያውያን ከድህነት ለመውጣት ፈጣኙ መንገድ ነው።
በሚሰደዱበት ሀገራት ውስጥ የሚደርስባቸው የመብት ጥሰትና እንግልትም ከዚህ ጋር ተያይዞ በብዛት የሚሰማ ዜና ሆኗል።
በቅርቡ በየመን የታየውን የፖሊቲካ አለመረጋጋት ተከትሎ ብዙ ኢትዮጵያውያን ለስቃይ መጋለጣቸው ተነግሯል።
በሌሎችም የአረብ ሀገራት ቢሆን በተለይም በኢትዮጵያውያን ሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃትና የመብት ጥሰት ተበራክቷል።
መንግስታቱ የጋራ ድንበሮቻቸው ላይ በሚታዩ የስደተኞች እንስቅቃሴ ላይ መሠረታዊ የጋራ መመሪያ ሊያወጡ ይገባል።