input
stringlengths
1
130k
ስፖርት መጋቢት ቀን ዓ ም ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ሚሊዮኖችን በትዊተር በእርግጥ ዛሬ አንድ ቢሊዮን የትዊተር መልእክቶችን ለማስተላለፍ ዓመታት መጠበቅ አያስፈልግም ምናልባትም ሁለት ቀን ብቻ።
በአሁኑ ወቅት በዓለማችን የትኛውም ሥፍራ አንዳች ነገር ቢከሰት ዜናውን አለያም መልእክቱን በፍጥነት እና በቅድሚያ ለዓለም ማድረሻው ዋነኛ መንገድ ትዊተር ኾኗል።
ትዊተር በአንድ ጊዜ ፊደላትን አለያም ምልክቶችን ብቻ ማስተናገድ ቢፈቅድም ቅሉ የተጠቃሚዎቹ ቁጥር ግን ከእለት እለት እያሻቀበ ነው።
ትዊተር በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ ሚሊዮን ንቁ ተጠቃሚዎች አሉት።
ከ ሚሊዮን የማያንሱ ሰዎች ደግሞ ገባ ወጣ በማለት ዳተኛ ተጠቃሚ መኾናቸው ይጠቀሳል።
በነገራችን ላይ ትዊተር፦ የጫጩት ወፍ ጭውጭውታ የሚል ትርጓሜንም ይይዛል።
በእርግጥ ትዊተር ምን እንደኾነ እና ወደፊት ወዴት እንደሚመራ መሥራቹ ከመነሻው ለይቶ አስቀምጦታል።
ጀርመናዊው የኦንላይን ባለሙያ እና ጋዜጠኛ ማሪዮ ሲክስቱስ ትዊተር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በየቀኑ መልእክቶችን በትዊተር ያስተላልፋሉ።
ጀርመናዊው የኦንላይን ባለሙያ እና ጋዜጠኛ ማሪዮ ሲክስቱስ ትዊተር የተገለጠ ሀሳብን ሊቆጣጠሩት እና መዳረሻውንም ሊረዱት የማይቻልበት መንገድ ነው።
ጋዜጣን ብንወስድ ሰው ጋር ይላክ ስንት ሰው ጋር ማወቅ ይቻላል።
ትዊተር ሲኾን ግን መልእክቱ ማን ጋር እንደደረሰ የሚታወቅ ነገር የለም።
ትዊተር የማኅበራዊ መገናኛ ዘርፍ በዘመኑ የመገናኛ አውታር እና የግንኙነት ዘርፍ ይኽ ነው የማይባል ታላቅ ተጽዕኖ ፈጥሯል።
ትዊተር በዓለማችን መልእክቶች አጠር ብለው እጅግ በፈጣን ኹኔታ እንዲሰራጩ አስተዋጽዖ አድርጓል።
ለአብነት ያህል እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ ዓ ም ትዊተር በቀን የሚያስተናግደው መልእክት ድረስ ነበር።
ከሦስት ዓመት በኋላ በ ዓ ም ቁጥሩ በከፍተኛ ኹኔታ ጨምሮ ትዊት በቀን መሠራጨት ችሏል።
በ ዓ ም በቀን የሚሠራጩ የትዊተር መልእክቶች እስከ ሚሊዮን ደርሶ ነበር።
እንዲህ እንዲህ እያለ በአሁኑ ወቅት በእየ ሰከንዱ ልዩነት የሚሠራጨው የትዊተር አጭር ዜና በ ዓ ም በቀን ይሰራጭ ከነበረው ልቋል።
በማንኛውም ጉዳይ ዙሪያ መላው ዓለም ምን በማለት ላይ እንዳለ መመልከቻ ፈጣኑ መንገድም ነው።
በ ኛው የኦስካር ሽልማት ምሽቱ አስተናጋጇ ኤለን ደጄነርስ የተላከው ትዊተር በርካታ ፖለቲከኞች ጋዜጠኞች የመብት ተሟጋቾች ትዊተርን በንቃት ይጠቀማሉ።
ታዋቂ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችም በርካታ ደጋፊ እና ተከታዮችን ለማፍራት ትዊተርን ያዘወትራሉ።
ለአብነት ያህል አንቀንቃኟ ኬቲ ፔሪ በትዊተር ሚሊዮን ገደማ ተከታዮች አሏት።
ይህ የትዊተር መልእክት በዘመናዊ ስልክ የተነሳ ሲኾን የሆሊውድ ታዋቂ ተዋንያት እና ተዋንያን ይገኙበታል።
ሌላው በትዊተር የ ዓመት ታሪክ ውስጥ ለየት ያለው ክስተት የመፀው አብዮት በመባል በሚታወቀው የዐረብ ዓለም አብዮት ወቅት የታየው ነው።
በዐረብ አብዮት ወቅት የአደባባይ ሰልፍ አስተናጋጆች በተደጋጋሚ እና በስፋት ትዊተርን ለሰልፍ ማስተባበሪያ ተጠቅመውበታል።
ኢትዮጵያ ውስጥ የተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚዎች መሰላል የሚሉትን ምልክት ማለትም ሀሽ ታግ ትዊተር መጠቀም መጀመሩ ለማኅበረሰባዊ ፋይዳ ላቅ ያለ አስተዋጽዖ አበርክቷል።
ከፊት ለፊቱ መሰላል ወይንም ሀሽታግ ተደርጎ የሚላክ ማንኛውም መልእክትን በዛ ርእስ ለሚፈልገው የትዊተር ተጠቃሚ በቀላሉ ይገኛል።
በእርግጥ ሀሽ ታግ በትዊተር ዘንድ የተዋወቀው ሆን ተብሎ ሳይኾን በአጋጣሚ ነበር።
በሦስት ቀናት ውስጥ በተመሳሳይ ቃል ሀሽታግ የተደረገው ከ በላይ ልቆ ስቴቨንን በጥቂት ቀናት ውስጥ ዝነኛ አድርጎታል።
ከዚያን ጊዜ አንስቶ የትዊተር ተጠቃሚዎች በመደበኛነት ሀሽታግን ሲጠቀሙበት ይስተዋላል።
በወቅቱ ለተገደሉት ጋዜጠኞች አጋርነት ለመግለጥም እኔም ሻርሊ ነኝ የሚል በፈረንሣይኛ የተፃፈ የተባለው መልእክት በዓለም አራቱም ጥግ ተሰራጭቶ ነበር።
የትዊተር የጀርመን ዋና ሥራ አስኪያጅ ቶማስ ደ ቡኸር እንደሚሉት ከኾነ ትዊተር በሚያደርጋቸው ለውጦች ተጠቃሚው ደስተኛ ነው።
ምንም አይነት ለውጥ እናድርግ የሰዉ ጉጉት ምንጊዜም እጅግ ከፍ ያለ ነው።
ለውጡን በምናደርግበት ወቅትም አስቀድመን የምናየው ትዊተር ምን ያኽል ለሰዎች ጠቃሚ መኾኑን ነው።
እናም ለውጡን ተግብረን በምንቃኝበት ወቅት የምናየው ሰዉ አብዛኛውን ጊዜ አሃ ይኼማ ለእኔ ጥሩ ነው ማለቱን ነው።
በሰማያዊ መደብ ላይ ነጭ ወፍ ትዊተር በ ዓመት ጉዞው የመገናኛ ዘርፉ እና የማኅበረሰብ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ለውጥ ነው ያስከተለው።
እንደ ፌስቡክ ካሉ ከሌሎች የማኅበራዊ የመገናኛ ዘርፎች ጋር በመኾን መደበኛው የመገናኛ አውታር ስልት ላይ የራሱን ተጽዕኖ ማሳደር ችሏል።
ይኽ በዘመናችን የመረጃ ልውውጥ ዘርፍ ታላቅ የሚባል እመርታ ነው።
ትዊተርን ባለፉት ዓመታት ተረዳሁት እንደምለው ከኾነ ይኼ የ ፊደላት እና ምልክቶች ገደቡን ነው።
በእርግጥ በትዊተር ሰው ሀሳቡን ግልጽ በኾነ መልኩ አቀናብሮ መግለጥ ሲችል እና መልእክቱን ሲያስተላልፍ የበለጠ ስኬታማ ይኾናል።
ያም በመኾኑ ትዊተር ሰፊ ዓምደ መረብ ገጽታ እንዲኖረው አልሻም።
በአንዳንድ የኦንላይን ባለሙያዎች ዘንድ የ ፊደላት እና ምልክቶች ገደብ ሊነሳ ነው የሚል ጭምጭምታ አልፎ አልፎ ይሰማል።
በእርግጥ የትዊተር መሥራች ጄክ ዶርሲ ይህን ጭምጭምታ ውድቅ ቢያደርገውም ማለት ነው።
ትዊተር በሂደት ካደረጋቸው ዋና ዋና ለውጦች መካከል የቪዲዮ መልእክቶችንም ማካተት መቻሉ በዋናነት ይጠቀሳል።
ይኽን ተከትሎ ትዊተር ካለፈው ዓመት አንስቶ ፔሪስኮም የተሰኘ የቀጥታ የቪዲዮ ስርጭት አገልግሎትም ጀምሯል።
በማንኛው ቦታ ኾኖ ማንኛውንም ክስተት በቪዲዮ በቀጥታ ማሰራጨት ያስችላል ትዊተር የገዛው ፔሪስኮም አገልግሎት።
የትዊተር መሥራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ አሜሪካዊው ጄክ ዶርሲ ይኽ ሁሉ ሲሆን ትዊተር አሁንም ድረስ ቀጥተኛ የማስታወቂያ ገቢ የለውም።
ስለዚህም ድርጅቱ አንዳንድ የትዊተር አባላት በሚያደርጉት የስፖንሰር ክፍያ ገቢ ለማግኘት እየሞከረ ነው።
ትዊተር በገበያው ላይ ለመቆየት በእርግጥም እንደ ፌስቡክ ዋትስአፕ ስናፕሻት ኢንስታግራምን የመሳሰሉ ጠንካራ ተፎካካሪዎች አሉበት።
አሁን ከዓለም አቀፍ የኅዋ ጣቢያ በቀጥታ የትዊተር መልእክት ማስተላለፍ ችለናል።
የመጽሐፍት ማዕድ በሚል መጠሪያው የሚታወቀው ይህ ምሽት ለሁሉም መጽሐፍ አፍቃሪያን ክፍት ነው።
ሜሮን ሸዋረጋ የሚባለው ድርጅት ውስጥ የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ሆና ታገለግላለች።
የመጽሐፍት ማዕድ የንባብ ዝግጅት ከተጀመረ ሁለት ዓመት ሆነው ትላለች ሜሮን ወጣቷ የዚህ ዝግጅት ዋና አስተባባሪ እና የቦርድ አባል ናት።
የ ድርጅት መሥራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ ደግሞ ሰለሞን ሲሳይ ይባላል።
በግለሰብም ሆነ በድርጅት ደረጃ መጽሐፍን ሰዎች ሲያነቡ እና ሲጠቀሙ በብዛት አይስተዋልም ይላል።
በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ እነ ሜሮን ብዙ ዝርዝሮች አካተዋል።
በየወሩ እየተፈራረቀ የአማርኛ እና የእንግሊዘኛ ቋንቋ መጽሐፍት ተመርጠው ይነበባሉ።
መቅደላ ቅዱስ ማሪያም በሚባል የግል ተቋም ውስጥ የማርኬቲንግ መምህር ነው።
ከአጠናው ትምህርት ጋር የሚቀራረቡ መጽሐፎችን ማንበብ ቢያዘወትርም ሎሎችንም በመጽሐፍት ማዕድ አንብቦ ያውቃል።
የመጽሐፍት ማዕድ ሲጀመር ከ እስከ ተሳታፊዎች የነበሩት ሲሆን ቁጥሩ አድጎ አሁን እስከ ሰዎች እንደሚሳተፉ የፕሮግራሙ መሥራች ሰለሞን ገልፆልናል።
ኢትዮጵያ የየካቲት አዚም የካቲት አዲስ አበባ የግራዚያኒን ጭፍጨፋ አስተናግዳለች።
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ይወቃቀሳሉ ሰው ይሞታል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ማብቂያ ያጣው የቦኮ ሀራም ሽብር እና ናይጄሪያ የኤቦላ ወረርሽኝ የመነጋገሪያ ርዕስ በሆነባት ናይጄሪያ ከበሽታው ሌላ ህዝቧን ያሳሰበው ሌላም ነገር አለ።
ይህም በሀገሪቱ ስር የሰደደው አማፂው እስላማዊ ቡድን ቦኮ ሀራም ነው።
አማፂያኑ በተቆጣጠሩት ሰሜን ናይጄሪያ እስላማዊ ካሊፋት መመሥረታቸውን በገለፁበት በአሁኑ ወቅት በሌላ በኩል ታግተው የተወሰዱትን ሴት ተማሪዎች ለማስመለስ ትግል ተይዟል።
ናይጄሪያ ውስጥ በቦኮ ሀራም ታግተው ለተወሰዱት ልጃገረዶች ተማሪዎች የሚሟገቱት ዘመቻቸውን አላቋረጡም።
ተማሪዎቹ በቦኮ ሀራም ቡድን ታግተው ከተወሰዱ ዛሬ ኛው ቀን ተቆጠረ።
የቺቦክ ነዋሪ ከሆኑት ተማሪዎች በርግጥ የተወሰኑት ለማምለጥ ቢችሉም የሚደርሱት አሁንም በቦኮ ሀራም እጅ እንደወደቁ እና ከፈላጊዎቻቸው ዓይን እንደተሰወሩ ናቸው።
የቦኮ ሀራም ተጠሪ በቦርኖ ግዛት የሚገኘው ግዋዛ ከእንግዲህ ከናይጄሪያ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለው እና በቡድኑ ቁጥጥር ስር እንደሆነ ገልጿል።
ከሰብዓዊ መብት ተማጓቹ ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል ማክሚድ ካማራ እንደሚሉት ግዋዛ ብቸኛዋ ከተማ አይደለችም።
በተለይ በሰሜን ናይጄሪያ ከተሞች እና መንደሮች ለሚኖሩ በርካታ ናይጄሪያውያን ያለው ሁኔታ እጅግ አስቸጋሪ ሆኖ ቀጥሏል።
የሰዉ ፍርሃት ከቦኮ ሀራም ብቻ ሳይሆን ከራሱ ከሀገሪቱ ጦር እና በምህፃሩ በመባል ከሚጠራው ልዩ ሀይል ነው።
አቡጃ ውስጥ ከልማት እና ዲሞክራሲ ማዕከል በመባል የሚጠራው ድርጅት ኃላፊ የሆኑት ኢዳያት ሀሳን ለምን የሚለውን ጥያቄ ያብራራሉ።
የናይጄሪያ ሰላም አስከባሪ ኃይላት የከሸፉት የህዝቡን ልብ እና አመኔታ ያጡ ጊዜ ነው።
በየጊዜው እንደሚወጡት ዘገባዎች ከሆነ ወታደሮቹ ጦሩን ጥለው እየሸሹ ይገኛሉ።
አምንስቲ ኢንተርናሽናል ባደረገው ጥናትም ይህንን ወቀሳ የሚያንፀባርቅ ድርጊት እንደታዘበ ካማራ ለዶይቸ ቬለ አረጋግጠዋል።
በስፍራው ሆና የምትዘግበው ጋዜጠኛ ካትሪን እንደታዘበችው በመዲና አቡጃ በአሁኑ ሰዓት የይምረጡኝ ዘመቻው ነው በየመንገዱ የሚነበበው እና የሚሰማው።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞ አባል የሆኑት እና በአሁኑ ወቅት የተቃዋሚው ፓርቲ አባል ዲኖ ሜላዬ ገዢውን የፕሬዚዳንት ጉድላክ መንግሥት ይተቻሉ።
ፕሬዚዳንቱ ልጃገረዶቹ ተመልሰው እንዲመጡ ከመታገል ይልቅ በሚመጣው ዓመት በሚደረገው ምርጫ ተጠምደው ይገኛሉ ለማለት እደፍራለሁ ።
በዛሬዉ ዕለትም በመቶዎችና ሺዎች የተገመተ ህዝብ በፒዮንግያንግ አደባባይ ለሟቹ ፕሬዝደንት መታሰቢያ መዉጣቱ ተዘግቧል።
ምክንያቱም ኪም ዮንግ ዑንን ለስልጣን ያመቻቿቸዉ ሰዎች የኪም ዮንግ ኢል እና የኪም ኢል ሱንግ ትዉልዶች ናቸዉ።
አንዳንዶቹ ሌሎቹም በ ዎቹ ዓመታት መጀመሪያ የእድሜ ክልል ይገኛሉ።
እናም እነዚህ ሰዎች በሚሳተፉበት ሁኔታ በፖለቲካዉም ሆነ በኤኮኖሚዉ ለዉጥ አልጠብቅም።
ይሁንና የተገነቡት ቤቶች የዋጋቸዉ ዉድነት ለኢትዮጳያዊዉ ባሕላዊ አኗኗር ካለመመቸታቸዉ ጋር ተጨምሮ የመኖርያ ቤት እጥረትን ማቃለል አልቻሉም።
ኢትዮ ቴሌኮም በተንቀሳቃሽ ስልክ እና በመረብ ስርጭት የሚሰጠውን አገልግሎት ፈጣን እና ጥራቱ የተሻለ አድርጎ ተጠቃሚውጋ ለማድረስ ወደ ትግበራ መግባቱን አስታወቀ።
አዲስ አበባ የቱሪስት መዳረሻ የአዲስ አበባ አስተዳደር ባህል ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ከተማዋ በዓለም የጎብኚዎች አንዷ መዳረሻ መሆኗን አመለከተ።
የአዲስ አበባ አስተዳደር ባህል ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ከተማዋ በዓለም የጎብኚዎች አንዷ መዳረሻ መሆኗን አመለከተ።
ኬንያም ጦርነት ባይካሄድባትም ከሕዝቧ መካከል ሶስት ሚልዮኑ የምግብ ርዳታ ጠባቂ ሆኗል።
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሕዝቦች ስልክ መደዋወል በተፈቀደላቸው ማግስት አንድ ወዳጄ መጥቶ ከኤርትራ የመጀመሪያ የስልክ ጥሪዬን ተቀበልኩ አለኝ።
የፖለቲካ ታዛቢዎች መግለጫውን ተችተዋል መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ስድስት የኮሌራ ታማሚዎች ታክመዋል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የማያቋርጠዉ ማስነጠስ አፍንጫን ያቀላል ከቅዝቃዜዉ ለመላቀቅ እንዳልጓጓ የአቦቹ ፍካት የአንዳንድ ተክሎች ቅጠል ብናኝ ጤና የሚነሳዉ ቁጥሩ ቀላል አይደለም።
የቆሻሻ ብቻ ሳይሆን የመልካም ሽቱ መዓዛም ማስነጠስ አከታትሎባቸዉ አፍንጫቸዉ ፈሳሽ ያመነጫል ዓይናቸዉ እንባ ያዘንባል።
የአንድ የዝግጅታችን ተከታታይ ጥያቄ ነዉ ዛሬ ይህን እንድንቃኝ የመራን።
የሶርያ ጦርነት ሩሲያ በዓለም ፖለቲካ ያላትን ተደማጭነት በአዲስ መልክ ለመገንባት ጥረት ጀምራለች።
የኢትዮጵያ ፕረስና የጋዜጠኛ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሥጋት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የታራሚዎች ቤተሰቦች ጥያቄ ይህ የአባቷን እጣ ፈንታ ለማወቅ ዛሬ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ያመራች ልጅ ጥያቄ ነው።
የኢትዮጵያ መንግስት ታራሚዎች በጥይት ተመተው እና በእሳት ተቃጥለው መሞታቸውን ቢያረጋግጥም ማንነታቸው እስካሁን አላሳወቀም።
የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔና የአዲስ አበባ የጸጥታ ቁጥጥር ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን የምታስተናግደዉ አዲስ አበባ በተለያዮ ዝግጅቶች ላይ መሆንዋ ተነገረ።
ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን የምታስተናግደዉ አዲስ አበባ በተለያዮ ዝግጅቶች ላይ መሆንዋ ተነገረ።