input
stringlengths
1
130k
እናም ልዩነቱን ጠንቅቆ በማወቅ የሳይንስ ጠበብት በምድር ላይ የሚገኙ ሰዎች በሕክምና ረገድ የተሻለ አገልግሎት የሚያገኙበትን ዘዴ እንዲሹ ሊረዳ ይችላል።
በሕዋ የብረታ ብረት ዓይነቶችን ባህርይ መርመርና ማወቅ ተፈላጊ ነው።
ስለሆነም ለምሳሌ ያህል የአይሮፕላን አንቀሳቃሽ ሞተሮችን በቀላሉ አሻሽሎ ለመሥራት በሕዋ በብረታ ብረቶች ላይ ምርምር ማድረጉ ይጠቅማል።
ወደ ማርስ የሚደረግ ጉዞ አሉ ቨኧርነር ሰኞ ማክሰኞ በማንኛውም ቀን ሊሆን ይችላል።
ጊዜውን ቀኑን በዚህ ዓመት ወርና ዕለት ብሎ ለመግለጽ ካሁኑ አስቸጋሪ ነው።
አሁን ባለን የሥነ ቴክኒክ ደረጃ ማርስ ደርሶ ለመመለስ ዓመት ነው የሚወስደው።
በሽታ ቢያጋጥም ከዓለም አቀፉ የሕዋ ቤተ ሙከራ ወደ ምድር ለመመለስ የጥቂት ሰዓቶች ጉዳይ ነው።
ወደ ማርስ በሚደረግ ጉዞ በሽታ ቢያጋጥም ከ ዓመት በፊት ምንም ማድረግ አይቻልም።
ግራም ነፈሰ ቀኝ ሰዎች የማወቅ ጉጉታቸው ከፍተኛ በመሆኑ ጉዞውን አንድ ቀን ተግባራዊ ለማድረግ ከመጣር አይቦዝኑም ።
ቤተ ሙከራው በአርግጥ ለታሰበው ዓላማ እጅግ ጠቃሚና የተሟላ ሁኔታ ያለው የምርምር ጣቢያ ነው።
ጌርስት በዓለም አቀፉ የሕዋ የምርምር ጣቢያ በነበረበት ጊዜ ምን እንደናፈቀው ተጠይቆ ፒሳ መግመጥና ቢራ መጎንጨት መሆኑን ገልጦ ነበረ።
ይሁንና ይህን ፍላጎቱን መሬትን ከረገጠ በኋላም ወዲያው ማሟላት አልቻለም ስለማይፈቀድ
እስካሁን ንፁህ የሚጠጣ ውሃ እርሱንም ቢሆን ቀስ በቀስ እያረፈ እንዲጎነጭ እንጂ ባንድ ጊዜ ብዙ ውሃ እንዲጠጣ አልተፈቀደለትም።
አንጀቱን የሚያውክ ባጠቃላይ ጤንነቱን የሚያቃውስ ሁኔታ ድንገት እንዳያጋጥም ሥጋት በመኖሩ ነው የተከለከለው።
ወደቀደመው ወደሚቀጥለው በቀጥታ የሚተላለፍ ስርጭት በድፍን አፍሪካ ሚሊዮኖች የሚበሉት የላቸውም፡፡
ኬንያ በድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ውስጥ ለመግባት ተገድዳለች፡፡
በአንዳንድ የደቡብ ሱዳን አካባቢዎች ጠኔና ቸነፈር መግባቱ በይፋ ተነግሯል፡፡
በድፍን አፍሪካ ለምግብ መጥፋት አደጋ ከተጋለጡት በአሥሮች ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ቁጥራቸው እጅግ የበዛው ሕፃናት ናቸው፡፡
ቪኦኤ አማረኛ የዚህን አንገብጋቢ ሁኔታ ዘገባዎች ከመላ አፍሪካ እየተከታተለ ያቀርብላችኋል፡፡
አብዛኞቹ ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ጥንታዊቷ የንግድና የትምህርት ማዕከል ቲምቡክቱ የአሁኑ ይዞታዋ ምን ይመስላል
ወ ሮ ፋቲማቱ ኧል ሐሰን ይባላሉ የ ልጆች እናት ናቸው።
ቲምቡክቱ ከተማ ዳር ከቤታቸው ውጭ አቧራማ ወለል ላይ ተቀምጠው በጥቂት የፕላስቲክ ከረጢቶች የታሸጉ ፥
ጂሐዲስቶቹ ሴቶች ማንኛውንም ነገር እንዳይሸጡ አገዱ ከቤት እንዳንወጣም ከለከሉን በዚህም ሳቢያ ብዙዎች ከተማይቱን ለቀው ወጥተዋል።
አሁን ቀስ በቀስ እየተመለስን ሥራችንን እንደገና በመጀመር ላይ ነን።
እ ጎ አ በሚያዝያ ወር አክራሪ እስላማውያን ታጣቂ ኃይሎችከተማይቱን ሲቆጣጠሩ ሴቶች መሥራት የለባቸውም ብለው ከለከሉ።
ኧል ሐሰንና ቤተሰባቸው እንዲሁም በዛ ያሉ ወዳጆቻቸው ለመሰደድ ተገደዱ።
ወደ ቲምቡክቱ የተመለሱት እ ጎ አ በ መግቢያ ላይ የማሊና የፈረንሳይ ወታደሮች ጅሃዲስቶቹን ሲያባርሯቸው ነበር።
ይሁን እንጂ የከተማይቱ የንግድ እንቅሥቃሴ ቀጥ ብሎ ነበር ።
ለወጣቶች አልፎ አልፎ ጊዜያዊ ካልሆነ በስተቀር የሥራ ዕድል የለም ኧልሐሰንም እንደገና ሥራ ማንቀሳቀስ የጀመሩት የእርዳታ ድርጅት በሰጣቸው ብድር ነው።
ሳሌም ዑልድ ኧል ሃጂም ከተማይቱ አንዳች የማንሠራራት ምልክት እንደማይታይባት ነው የሚናገሩት።
አሁን በጡረታ ዕድሜ ላይ የሚገኙት የታሪክ ፕሮፌሰር ስለከተማይቱ በዛ ያሉ ታሪኮች ጽፈዋል።
ከተማይቱ አንድ ዘመን በጨው በዝሆን ጥርስና በባሪያ ንግድ የገነነች ነበረች።
በአሁኑ ጊዜ ቲምቡክቱ የንግድ እንቅሥቃሤ አይታይባትም ሱቆች እንደተዘጉ ናቸው ፍርሃትም ነግሷል ነው የሚባለው።
የታሪክ ምሁር ሳሌም ዑልድ ኧል ሃጂ ከጂሃዲስቶቹ ጎን ለጎን ሕዝቡን የሚያሸብሩ ወሮበላ ሽፍቶችም ነበሩ።
በተለይ ዐረቦቹ ብዙዎቹ ጂሃዲስቶች ናቸው ስለተባለ ተመልሶ መምጣቱን ይፈራሉ።
የዓለም ሕዝብ የባህል ቅርስ ወደተሰኘችው ጥንታዊ መስጊዶችና አብያተ መጻሕፍት ወዳሏት ታሪካዊ ከተማ ዝር የሚል አገር ጎብኚ ቱሪስት ም የለም።
በሁለት ቀን ጉዞ በሚደረስበት መዲና ባማኮ የሚገኘው መንግሥትም የተዳከመ ነው።
የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ተልእኮ አባላት የሚገኙት በታላላቅ ከተሞች ብቻ ነው።
ነጋዴይቱ ወ ሮ ፋቲማቱ ኧልሐሰን ግን ብሩሕ ተስፋ ነው ያላቸው።
የምሸጠውን ሸቀጣ ሸቀጥ ለመግዛት ጎረቤቶቼ ገንዘብ ባይኖራቸውም ሁኔታው እየተሻሻለ እንደምሄድ አልጠራጠርም ነው የሚሉት ወ ሮ ፋቲማቱ ኧል ሐሰን
ትናንት ኪጋሊ ሩዋንዳ ላይ በተጀመረዉ የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔ ላይም ይኸን ለረዥም ጊዜ የተጠበቀ የፓን አፍሪቃ የይለፍ ሰነድ ይፋ አድርጓል።
የአፄ ቴዮድሮስ ኛ የትዉልድ ቀን ክብረ በዓል አውዲዮውን ያዳምጡ።
የጥር ዓ ም ዘገባ አዘጋጇ ሀገር ሩዋንዳ በካፍ ተወድሳለች።
በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ከታች ያደጉት ሁለት ቡድኖች ጥንካሬያቸውን እያሳዩ ነው።
ለዓመታት አቅሉን ስቶ የሚገኘው ዝነኛው የፎርሙላ አንድ የመኪና ሽቅድምድም ተወዳዳሪ ጀርመናዊው ሚሻኤል ሹማኸር የጤና ሁናቴ አንዳችም መሻሻል እንዳልታየበት ተነግሯል።
ቸልሲን በሜዳው ለመግጠም ወደ ስታንፎርድ ብሪጅ ያቀናው ማንቸስተር ዩናይትድ በትናንቱ ጨዋታ ከተጋጣሚው የተሻለ ብቃት አሳይቷል።
ቸልሲ በ ነጥብ ቁልቁል ኛ ደረጃ ላይ ነው የሚገኘው።
የማንቸስተር ዩናይትድ አሠልጣኝ ሌዊ ቫን ጋል ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ በቢቢሲ ስፖርት ተጠይቀው ሲመልሱ፦ ድል ከእጃችን ነው ያመለጠው።
ማንቸስተር ዩናይትድ በደረጃ ሠንጠረዡ እስከ ሦስተኛ ድረስ በአስተማማኝ ነጥብ ለመዝለቅ ከቸልሲ ጋር ያደረጋቸውን አይነት ጨዋታዎችን ማሸነፍ መቻል እንደነበረበት አሠልጣኙ ጠቅሰዋል።
ባለፈውም ከኒውካስትል ዩናይትድ ጋር ስንጫወት በባከነ ሰአት ተመሳሳሳይ ነገር ነበር የተከሰተው ብለዋል።
ለሽንፈታቸው ምክንያትም የተከላካዮች አለመቀናጀት እና ኳሱን በዘፈቀደ መለጋት ዳኛው ተገቢ ያልሆኑ ቅጣት ምቶችን መስጠቱ እንዲሁም ኳሷን በአግባቡ አለመቆጣጠር እንደነበር ጠቅሰዋል።
አኹን ማንቸስተር ዩናይትድ ከመሪው ላይስተር ሲቲ በ ነጥብ ርቀት ዝቅ ብሎ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
ዋትፎርድን ለምንም ያሸነፈው ቶትንሐም ሆትስፐር በ ነጥብ ሁለተኛ ደረጃን ተቆናጧል።
አርሰናል በተመሳሳይ ነጥብ ግን በግብ ክፍያ ተበልጦ ሦስተኛ ነው።
በሣምንቱ ማሳረጊያ ከባድ ሽንፈት የገጠመው ማንቸስተር ሲቲ ነጥብ ይዞ አራተኛ ነው።
ማንቸስተር ሲቲ ቅዳሜ ዕለት በላይስተር ሲቲ ለ ድባቅ ተመቷል።
የማንቸስተር ሲቲን ሽንፈት ተከትሎ፦ ጋዜጦች ይኼኔ ነው የፔፕ ጓርዲዮላ አስፈላጊነት ሲሉ በቡድኑ ተሳልቀዋል።
የባየር ሙይንሽን አሠልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የዘንድሮ የውድድር ዘመን ማብቂያ ላይ ማንቸስተር ሲቲን ሊያሰለጥኑ ወደ እንግሊዝ ያቀናሉ።
የማንቸስተር ሲቲ አሠልጣኝ ማኑኤል ፔሌግሪኒ ቡድናቸውን ወደፊት ለፔፕ ጓርዲዮላ እንደሚያስረክቡ መግለጣቸው በተጫዋቾቻቸው ላይ ተጽዕኖ ሳይፈጥር አልቀረም ተብሏል።
ፔፕ ጓርዲዮላ ወደ እንግሊዝ እንደሚያቀኑ ይፋ መኾኑ በሌላ አቅጣጫ ደግሞ ኃያሉ ባየር ሙይንሽን ላይ ሌላ ጫና ፈጥሯል።
ቅዳሜ ዕለት ከባየር ሌቨርኩሰን ጋር ባደረጉት ግጥሚያ የመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታቸው ግራ በመጋባት የተዋጠ ነበር።
ሆኖም ኃያሉ ባየር ሙይንሽን በ ነጥብ ቡንደስ ሊጋውን እየመራ ይገኛል።
ቅዳሜ ዕለት ከሔርታ ቤርሊን ጋር ያለምንም ግብ የተለያየው ቦሩስያ ዶርትሙንድ በ ነጥብ በ ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
በቡንደስ ሊጋው ከታች ያደጉት ዳርምሽታድት እና ኤንግሎሽታድት ትናንት እና ከትናንት በስትያ አሸንፈዋል።
በስፔን ላሊጋ መሪው ባርሴሎና ትናንት ሌቫንቴን ለባዶ ድል አድርጓል።
ዳቪድ ናቫሮ በ ኛው ደቂቃ የመጀመሪያዋን ግብ በራሱ ቡድን ላይ አስቆጥሯል።
ሉዊስ ሱዋሬዝ ማሳረጊያዋን ሁለተኛ ግብ በመደበኛ የጨዋታው ክፍለ ጊዜ ማብቂያ ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል።
ሪያል ማድሪድን እሁድ በተመሳሳይ ውጤት ግራናዳን ለባዶ ማሸነፍ ችሏል።
ለሪያል ማድሪድ በ ኛው ደቂቃ ካሪም ቤንዜማ የመጀመሪያዋን ግብ አስቆጥሯል።
በ ኛው ደቂቃ ላይ ግን የግራናዳው ዩሱፍ ኤል አራቢ በግብ ጠባቂው እግር ስር የላካት ኳስ ግራናዳ አቻ ለማድረግ ችላለች።
በ ኛው ደቂቃ ሉካ ሞድሪች ከርቀት አክርሮ የለጋት ኳስ ከመረብ ያረፈችው በድንቅ ኹኔታ ነበር።
ሩዋንዳ ባዘጋጀችው የዘንድሮው ቻን የአፍሪቃ ዋንጫ ግጥሚያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የዋንጫው ባለቤት ለመኾን ችሏል።
የመጀመሪያ ግቧ የተቆጠረችው ጨዋታው በተጀመረ ኛው ደቂቃ ላይ ነበር።
በ ኛው ደቂቃ ላይ ሁለተኛዋንም ግብ ያስቆጠረው ኤሊያ ሜቻክ በውድድሩ በአጠቃላይ ኳሶችን ከመረብ በማሳረፍ ኮከብ ግብ አግቢ ሆኖ ተመርጧል።
ምርጥ ተጨዋች ተብሎም የተሸለመው ይኸው የ ዓመት ወጣት ነው።
ለዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሦስተኛዋን ግብ በ ኛው ደቂቃ ላይ መሬት ለመሬት አክርሮ በመምታት ከመረብ ያሳረፈው ደግሞ ጆናታን ቦሊንጊ ነው።
ሀገር ውስጥ ብቻ የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ማሰለፍ በሚፈቀድበት በዚህ ግጥሚያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሃገራት ተሳትፈውበታል።
ለሦስት ሣምንታት በዘለቀው ውድድር ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ በፍፃሜው ማሊን ገጥሞ ለ ዜሮ በማሸነፍ ዋንጫውን አንስቷል።
የመጀመሪያውን ውድድርም ከ ዓመታት በፊት ያሸነፈው ይኸው ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ነበር።
የመጀመሪያውን ውድድር እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ ዓመት ያስተናገደችው ኮትዲቯር ትናንት ለደረጃ በተደረገው ግጥሚያ ጊኒን ለ በማሸነፍ ሦስተኛ ወጥታለች።
ሩዋንዳ ውስጥ የተከናወነው የዘንድሮው የቻን ውድድር ከአንድ ክስተት ውጪ ስኬታማ እንደነበር ተጠቅሷል።
የሩዋንዳ ብሔራዊ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የመገናኛ አውታሮች ግንኙነት ባለሙያ ቦኒ ሙጋቤ በእርግጥም ዝግጅቱ ስኬታማ ነበር ብለዋል።
መንግሥት ሁሉም አቅርቦት በጊዜ መሟላቱን ለማረጋገጥ በተቻለ አቅም የበኩሉን ለማድረግ ሞክሯል።
የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳዎች እና ሆቴሎች ሌላው ቀርቶ የመጓጓዣ አቅርቦቱ የተሟላ ነበር።
ይኽን ካፍ ከጥቂት ቀናት በፊት ባኪያሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ አረጋግጧል።
በእርግጥም የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ በሩዋንዳው የቻን ውድድር ዝግጅት መደነቁን እና መደሰቱን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ቡድን በዚህ ውድድር የዋንጫው ባለቤት ከኾነው ከዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጨምሮ በምድቡ ሦስት ጨዋታዎችን አከናውኖ አንድም አላሸነፈም።
አንድ ግብ በማስቆጠር አንድ ጊዜ አቻ ሲወጣ አምስት ግቦችን አስተናግዶ በአንድ ነጥብ ተወስናም የመጨረሻውን ደረጃ ይዞ መሰናበቱ ይታወሳል።
የፍፃሜውን የዋንጫ ግጥሚያ የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና በርካታ ሩዋንዳውያን ስታዲየም ታድመው መከታተላቸውም ተዘግቧል።
በመኪና ሽቅድምድም ዝነኛ የነበረው ጀርመናዊ ሚሻኤል ሹማኸር በበረዶ ሲንሸራተት ራስ ቅሉ ተጎድቶ የአልጋ ቁራኛ ከኾነ ዓመታትን አስቆጥሯል።
ሚሻኤል ሹማኸር በወቅቱ የደረሰበት የራስ ቅል አደጋ በሚያሳዝን መልኩ ሕይወቱን አበላሽቶታል ሲሉ ጣሊያናዊው የፌራሪ ሥራ አስኪያጅ ሉካ ዲ ሞንቴሴሞሎስ ገልጠዋል።
የጀርመን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፍራንስ ቤከን ባወርን እና የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማሕበራት ፌዴሬሽንን በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ ለመክሰስ መዘጋጀቱን አስታውቋል።
የጀርመን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክሱን የሚጀምረው የ ሚሊዮን ዩሮ ጉዳት እንዳይደርስበት መኾኑን ተናግሯል።
የጀርመኑን የፕሮቴስታንት እምነት መሪ የማርቲን ሉረርን የሃይማኖት አብዮት ኛ ዓመት ለማዘከር የተዘጋጀዉ አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም በኢትዮጵያዉያን ዘንድ ማነጋገሩ እንደቀጠለነዉ።
የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ኛ ዓመት ገቢራዊነቱና ዉዝግቡ አውዲዮውን ያዳምጡ።
በኢትዮጵያ የጋምቤላና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ አካባቢዎች የሚገኙት የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ቁጥር ሲሆን በጎርጎሮሳዊው ዓ ም ብቻ ሊጨመሩ እንደሚችሉ ይጠበቃል።
በፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርና የቀድሞ ምክትላቸው ሪየክ ማቻር መቃቃር ደቡብ ሱዳን ሰላም ካጣች ሰነባበተች።
ደቡብ ሱዳናውያንም ጦርነትና ግጭት ለመዳን ሰላም ፍለጋ ቀያቸውን ጥለው ሽሽት ይዘዋል።
ባለፈው ወር ብቻ ከ በላይ ደቡብ ሱዳናውያን በኢትዮጵያ ወደሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች መትመማቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን አስታውቋል።