input
stringlengths
1
130k
በስደት ምክንያት በበአውሮፓና በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ የሀገራቱ ዜጎች የገንዘብ ፍሰትን ከማበረታታት አንጻር ለሀገራቱ የሚያስገኙት ኢኮኖሚያዊ ጥቅም በቀላሉ እንደማይታይ ይነገራል።
በቅርቡ በሶማሊያ እንደታየው በአውሮፓና አሜሪካ የሚገኙ የአፍሪቃ ቀንድ ተወላጆች ሀገሮቻቸው በሚያደርጉት እንቅስቃሴ እንዲሳተፉ ምቹ መንገድ ቢመቻችላቸው የተሻለ ለውጥ እንደሚመጣ ይታመናል።
አቶ አሰፋ ጨቦሮ ሽመና ሞያን መቀጠል አልቻሉም አቶ አስፋዉ ሦስት ልጆቹን የሚያስተዳድርበት የሽመና ሞያዉን በቀጣይ ለመስራት ፈተና እንደተደቀነበትም ተናግሮአል።
የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አቶ አሰፋ ጨቦሮን አነጋገሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
የጀርመን የልማት ርዳታ ሲቃኝ የጀርመኑ ዓለም ዓቀፍ የተራድኦ ድርጅት በጀርመንኛ ምህፃሩ በርሊን ላይ የአንድ ዓመት የሥራ ክንዉኑን አቀረበ።
የድንበር ቁጥጥርና ፍተሻዉ በየጊዜዉ እየተጠናከረ ቢመጣም ወደዚች ከተማ የሚጎርፉ የስደተኞችን ቁጥር ግን አልቀነሰዉም።
ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት እንዲፈርስ የተደረገ ሲሆን በቅርቡም የከተማዉ አስተዳደር እንደሚያፈርሰዉ እየተነገረ ነዉ።
ከዚህም ሌላ በስደተኞቹ መጠለያ ዙሪያ ሜትር ርዝመት ያለዉ ግምብ ለማስገምባትም ዕቅድ መንደፉም ተሰምቷል።
በፕላስቲክ ድንኳኖች እና በተለያዩ ቁሳቁሶች የተገነባዉ የስደተኞቹ መጠለያ መሠረታዊ ነገሮች ባይሟሉለትም የንግድ የእምነት ተቋማት እና ቤተ መጻሕፍትም ታክለዉበታል።
ሰሞኑን ወደስፍራዉ ተጉዛ የነበረችዉ የፓሪሷ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች።
ከዚህ ስፍራ በሌሊት ተነስተዉም በከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ በድብቅ በመጫን ወደሚመኟት እንግሊዝ ለመግባት ሲሞክሩም በርካቶቹ ሕይወታቸዉን በአሳዛኝ ሁኔታ አጥተዋል።
በቅርቡ በዚህ ሁኔታ ያለፈችዉን ጨምሮ ካለፈዉ ጥር ወር አንስቶ በተመሳሳይ መንገድ ሕይወታቸዉ ያለፈ ስደተኞች ቁጥር ከስምንት እንደሚበልጥ ተሰምቷል።
በሌላ በኩልም በስደተኞች መካከል በሚፈጠረዉ የእርስ በርስ ግጭት ሳቢያም ሕይወት እየጠፋ ይገኛል።
የሕግ ባለሙያዎች በበኩላቸው የንቃተ ሕግ ትምህርትን ማስፋት እና በሀሰት በሚመሰክሩ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚገባ አመልክተዋል።
አቶ ሙሉዓለም በሐሰት በሚመሰክሩ ግለሰቦች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንደሚስፈልግ ያምናሉ።
ኅብረተሰቡ ሀሰተኛ ምስክርነት ነውር እና ኢስነምግባራዊ መሆኑን እንዲረዳ ትምህርት ተጠናክሮ እንዲሰጥ የፍትህ አካላትም በቅንጅት ሊሠሩ እንደሚገባ የሕግ ባለሙዎቹ አሳስበዋል።
የሕጻናት ካንሰር መባባስ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ባህል ኛዉ አለም አቀፍ የሲኒማ መድረክ በርሊናለ የጀርመን መዲና በርሊን ዛሪ ስድሳ አንደኛዉን አለም አቀፍ የፊልም ትዕይንት ማስተናገድ ይጀምራል።
በለቱ ዝግጅታችን ዛሪ ምሽት ላይ በደማቅ የሚከፈተዉን የበርሊንኑን የፊልም ትዕይንት በርዕስነት ይዞአል።
በቅድምያ ግን ሰሞኑን በጀርመን የነበሩ አበይት ባህል ነክ ዜናዎችን በማስቀደም መሰናዶዉን ይጀምራል መሰናዶዉን ያድምጡ
ቆጠራው እንዲራዘም ሲወሰን ሰፊ ክርክር ተደርጓል ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
በኢራቁ ምርጫ ለመምረጥ ከተመዘገበው ነዋሪ ሲሦው ድምፁን መስጠቱም ተገልጿል።
ዘወትር የፈንጂ ጥቃት የሰው ሕይወት የሚቀጥፍባት ብሎም ንብረት የሚያወድምባት የመካከለኛው ምሥራቅ የሽብር ቃጣና ከሆነች ሰነባብታለች ኢራቅ።
በዘመነ ሣዳም ሁሴን በአሜሪካኖች ልዩ ድጋፍ የተደረገላት በዘመነ ሣዳም ሁሴን በአሜሪካኖች ድባቅ የተመታች ዛሬ ግጭት የማያጣት ሀገር ሆናለች ኢራቅ።
በፈንጂ ጥቃት ስጋት ተሸብባም ቢሆን በእዚህች በኤፍራጥስና ጤግሮስ ወንዞች መካከል በምትገኝ ጥንታዊት ሀገር ከ ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች ድምፅ ሰጥተዋል።
ከ በላይ የፓርቲ ጥምሮች ከ የማያንሱ ዕጩዎቻቸውን ለምርጫ አቅርበዋል።
በእዚህ አጋጣሚ መላው ኢራቃውያን በምርጫው ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እጠይቃለሁ።
ምክንያቱም ድምፁን የሰጠ የምርጫ መብቱን ያስጠብቃል ያልሰጠ ያ መብት ይቀርበታል።
በመዲናዋ ባግዳድ ሆነም በአንዳንድ የሀገሪቱ አውራጃዎች ምርጫው በሚከናወንበት ዕለት ማንኛውም ተሽከርካሪ እንዳይንቀሳቀስ እገዳ ተጥሎበት ነበር።
አሸባሪዎች በስፋት ይንቀሳቀሱበታል በተባለው የሀገሪቱ ትልቁ አውራጃ አንባር ውስጥ ምርጫው በፀጥታ ስጋት የተነሳ ሳይከናወን ቀርቷል።
የኧልቃይዳው የቀድሞ መሪ ዖሳማ ቢን ላደን መገደሉ ከተነገረ ከሦስት ዓመታት በኋላም ቢሆን ግን ኢራቅ ዛሬም የስጋት ቃጣና ናት።
አሁንም ድረስ ግን ኢራቅ ከኧልቃይዳ ደጋፊዎችና ጥቃት ነፃ የሆነችበት ጊዜ እምብዛም ነው።
ተመራማሪና አሸባሪዎችን መልሶ የማጥቃት ሊቅ የለንደን ነዋሪው ጃፋር ሁሴን ኧልቃይዳ ከፓኪስታን ወጥቶ አፍሪቃና መካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ ቅርንጫፉን ዘርግቷል ይላሉ።
የሶማሌው ኧልሸባብና የናይጄሪያው ቦኮ ሐራም የተሰኙት አሸባሪ ድርጅቶች የሚፈጽሟቸው ጥቃቶች አሁንም ድረስ አልተቋረጡም።
በእርግጥ ኧልዛዋሪ ከዕድሜው መግፋት አንፃር ኢራቅ ውስጥም ሆነ በተለያዩ ሃገራት ኧልቃይዳን አሰማርቶ የማስተባበር ብቃቱ ይኖረዋል
የኢራቁ ጠቅላይ ሚንሥትር ኑሪ ኧል ማሊኪ የሚከተሉት የሺዓ እስልምና እምነት ዘርፍ በኧልቃይዳ ተከታዮች ዘንድ ተቀባይነት የለውም።
የሺዓ እስልምና እምነት ዘርፍ በኢራቅ ጎረቤት ኢራን ውስጥ የበላይነት እንዳለው ይጠቀሳል።
የሶሪያ መንግሥት ከአፍጋኒስታን እስከ ደቡብ ሊባኖስ የሺዓ የእስልምና እምነት ዘርፍ ሥልጣን ላይ እንዲወጣ መጣሩ መገታት አለበት በሚል ኧልቃይዳዎች እንደሚወጉት ይነገራል።
ሆኖም ግን የኧልቃይዳ ታጣቂዎች ለጊዜው ኢራቅ ውስጥ ትኩረት አድርገው በሺዓ ተከታዮች የሚመራውን መንግሥት እንዲገረስሱ ኧልዛዋሪ አሳስቧል።
ኢራቅ በዚህ ውጥረት ውስጥ ሆናም ነበር ሰሞኑን ምክርቤታዊ ምርጫውን ያካሄደችው።
ሀገሪቱ በሙስና የተዘፈቀች ሥራ አጥ የሚበዛባት በአንፃሩ ፖለቲከኞች ምጣኔ ሀብቱን በዋናነት እየዘወሩ ኪሳቸውን የሚያደልቡባት እንደደሆነች ይነገራል ኢራቅ።
በሕዝብ ሙሉ ለሙሉ ይሁንታን ሳያገኝ ሥልጣን ላይ የሚቀመጥ መንግሥት በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች መሰል ችግር ይስተዋልበታል።
አውቶቡሶች መዝናኛ ስፍራዎችና ምግብ ቤቶች አንዳንዴም መሳጂዶች ውስጥ የተጠመዱ ፈንጂዎች በአካባቢያቸው ያለውን ነገር ሁሉ ሲያነጉዱ ማየት በባግዳድ የተለመደ ክስተት ሆኗል።
እንዲያም ሆኖ ግን ሚሊዮን ኢራቃውያን ከእዚህ ሁሉ ጉድ ያወጡናል ሲሉ እምነት ለጣሉባቸው የምክር ቤት ዕጩዎች ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
ይወጡ ይሆናል ሆኖም ግን ያ በአጭር ጊዜ ውስጥ የማይታሰብ ነው።
ተቃዉሞ ሠልፍ ድብደባና እስራት በኢትዮጵያ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የዉጭ ምንዛሬ ለማግኘትና ለዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር በሚል ለባለሃብቶቹ ከሚሰጠዉ መሬት የሚፈናቀለዉ ማኅበረሰብም በጉዳዩ ቅሬታ እንዳለዉ ሚኒስትሩ አመልክተዋል።
የኢትዮጵያ የሀገር ዉስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ደግሞ የተበከለ አየር ከ ሺህ ሰዎች በላይን ለጤና እክል ዳርጓል።
ኦቶ ፎን ቢስማርክ የጀርመን የመጀመሪያው መራኄ መንግሥት የኦቶ ፎን ቢስማርክ ኛ ዓመት የልደት በዓል ባለፈው ሳምንት ታስቧል ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ የዝናብ እጥረት በተለያዩ ሀገሪቱ ክፍሎች በሰብል ምርት ላይ ባስከተለዉ ተፅዕኖ ሚሊዮን ሰዎች ለምግብ እጥረት እንደተዳረጉ ተገልጿል።
የአንበጣ መንጋዉ እያደረሰ ያለዉ ጉዳት በምግብ እጥረቱ ላይ የሚኖረዉን ተጨማር ተግዳሮት አቶ አለማየሁ እንደሚከተለዉ ያስረዳሉ።
የእስያ መሠረተ ልማት መዋዕለ ነዋይ ባንክ እና ኢትዮጵያ አውዲዮውን ያዳምጡ።
መግቻ ያጣው የዋጋ ንረት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የኢትዮጵያ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በየክልሉ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ለፍርድ ለማቅረብ ለሚያደርገዉ ጥረት የክልል መንግሥታት ባለመተባበራቸዉ ጥረቱ መታጎሉን አስታወቀ።
የፈጠራ ሥራዎች እና አይስአዲስ አይስአዲስ የቆመው ለሥራ መፍጠር አብሮ መሥራት እና ትርፋማ መሆን ነው ይላል እንግዳችን።
ወጣቶቹ አይስአዲስን ለመጀመር የተነሳሱት በጀርመን አለም አቀፍ ትብብር በምህፃሩ አማካኝነት ነው።
የአይስአዲስ የቀርቀሃ ፕሮጀክት ብዙ ወጣቶች እውን ማድረግ የሚፈልጉት ሀሳብ አላቸው ።
ያ ሃሳብ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር እውን በማድረጉ ሂደት ላይ ድጋፍ እንሰጣቸዋለን ይላል ማርቆስ።
ወደ አይስአዲስ የሚሄዱት ወጣቶችም ብዙ የፈጠራ ስራ የያዙ መሆናቸውን ማርቆስ ገልፆልናል።
አይስአዲስ ስለሚያበረታታቸው የፈጠራ ሥራዎች እና እንቅስቃሴ ለመስማት ከፈለጉ የዛሬውን የወጣቶች አለም ዝግጅት ያድምጡ።
ኣብዛ ቻነል ንምግባር ኣብዚ ጠውቁ ኣብታ ይቲ ቻነል ንምግባር ኣብዚ ጠውቁ፡ ምስና ክትራኸቡ ምስ እትደልዩ በዛ ክትጽሕፉልና ትኽእሉ ኢኹም
በመቶዎች የሚቆጠሩት ታስረዋል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ጨረቃ በዘንድሮው ማለትም ጎርጎሪዮሳዊው ዓለም አቀፍ የሥነ ፈለክ መታሰቢያ ዘመን ትኩረት ከሚሰጣቸው የሰማይ አካላት አንዷ ጨረቃ ናት።
መጻፍ ብቻ አይደለም ከዚሁ ከመዳብነት ቀለሟ አያይዞ ምልክቶችን ነድፏል ስሏል ይህ የማሳወቂያ ዘዴው ነበር።
ይህ ከሆነ በመጪው ሐምሌ ቀን ዓ ም ልክ ዓመት ይሆናል ማለት ነው።
ራቅ ወዳሉ ፕላኔቶችም ሆነ ስባሪ ከዋክብት ለመጓዝ መናኸሪያዎች ስንቅና ትጥቅ አቅራቢ ጣቢያዎች ያስፈልጋሉ።
ጠፈርተኞች እስካሁን የሚመገቡት በማቀዝቀዣ የደረቀ ዱቄት መሰልና በከፊልም ፈሳሽነት ያለው የጥርስ ሳሙና መሰል ምግብ ነው።
ወደፊት ግን አሜሪካውያን ሳይንቲስቶች ጨረቃ ላይ በአልሙኒየም በሚሠሩ ድንኳን በሚመስሉ ጎጆዎች ውስጥ አትክልትና ፍራፍሬ ለማልማት እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
ወደጠፈር መመላለሱ ይበልጥ የተለመደ ቢሆንም አንድ የሳይንቲስቶች ቡድን እንዳስታወቀው የተሻለ አማራጭ ዘዴ መፈለግ ይኖርበታል።
የኩባንያው ባለሥልጣናት እንደሚሉት ከሆነ እ ጎ አ ከ ዓ ም በፊት የተጠቀሰውን የረጅም ጊዜ አቅዱን ተግባራዊ ማድረግ አይችልም።
ጠፈርተኞችን ወደ ጨረቃ በ ወደ ማርስ ደግሞ በ ለመላክ አቅድ አለው።
ማርስ ደርሶ ለመመለስ የአትክልቶች ድርሻ ከፍ ያለና ዘርፈ ብዙ ነው።
በኅዋ ከሚተከለው ብረት ለበስ ድንኳን መርዛማነት ያለውን የአየር መጠንና እዳሪን ያጣራሉ ኦክስጅን ያመነጫሉ ለሌሎች አዝርእት ማዳባሪያ ይሆናሉ ራሳቸውም ምግብ ያመርታሉ።
ኦነግ ወሰደ የተባለዉ ርምጃ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ባህል እና ታሪክን ለፈረንሳውያን ማሳወቅ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
በዓለም ዙሪያ ቅኝ ግዛት ለማስፋፋትም በስነ ቴክኒኩ ምጥቀት መጠቀሟ ሳይረሳ ማለት ነው
የሳይንስ ጠበብት ለህዝብ አገልግሎት ለሀገርም ጥቅም ይሰጣል በማለት ነው አብዛኛውን ጊዜ በረዥሙ መጪውን ዘመንና ተግዳሮቱን በማሰብ ነው ምርምር የሚያካሂዱት።
ጆን ሃሪሰን በቀጥታ ከፓርላማውም ከምሥጋና ጋር ፓውንድ በማግኘቱ በአጠቃላይ በሕይወት ዘመኑ ለሠራው ሥራ ያገኘው ሽልማት እንደነበረ ተመዝግቧል።
ሌሎች ተመራማሪዎችም በየጊዜው ክሮኖሜትርን ለማሻሻል ባደረጉት ጥረት የጆን ሃሪሰንን ያክል ጠቀም ያለም ባይሆን ሽልማት አግኝተዋል።
የክሮኖሜትር ዋጋ ውድ ስለነበረ መርከበኞች እስከ ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ በጨረቃም ይጠቀሙ ነበር።
የቀረው ሽቦ አልባው የጽሑፍ መልእክት ቴሌግራፍ ቀርቦ ከክሮኖሜትሩ ጋር በመጣመር አገልግሎት መስጠት እንደጀመረ ነበር።
በባህር ረዥም ጉዞ በማድረግ ኬክሎስን ኬክሮስ በትክክል ለማመላከት አስቸጋሪ ነበር።
አንድ መርከብ ከምድር ሰቅ ወደ ሰሜን ወይም ደቡብ የቱን ያህል ይርቃል
ቀደም ባለው ዘመን ለረጅም ጉዞ መርከበኞች የሚመኩት በጭፍን ምልክት ወይም በአቅጣጫ ግምት ነበር።
ይህ በእርግጥ እንደ ዘመናዊው ሳቴላይት አቅጣጫ መምሪያ ወይም የሳቴላይት ቁጥጥር ፍጹም አስተማማኝ አይደለም።
ሽልማቱ የሚሰጠው ከ ዐበይት አርእስት መካከል በሚመረጠው በአንደኛው ርእስ ተፈላጊውን የምርምር ውጤት ያሳካ ይሆናል።
በነገው የ ቴሌቭዥን የሳይንስ ተከታታይ ዝግጅት ሆራይዘን አርእስት መራጭ ህዝቡ ተመልካቹ ይሆናል።
ከዚያ በፊት ግን በተለያዩ መስኮች ከሚመራመሩ ጠብበት ጋር ሰፊ ውይይትና ምክክር ሲደረግ መቆየቱ ነው የተነገረው።
ባልንበት ዘመን ግን ከተዘረዘሩት ዐበይት ችግሮች በተጨማሪ የተደረደሩ አያሌ ሳንኮችም በቀላሉ የሚታለፉ አይደሉም።
ስለሆነም ብዙ ወጣቶች በሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ላይ በትጋት እንዲያተኩሩ ሁኔታዎች ይጋብዛሉ።
በአጠቃላይ ስለእኛይቱ ፕላኔት ስለ ሥነ ፍጥረት ስለሕዋ የምናውቀውም ውሱን ነው።
ስለሕዋ ብዙ ጊዜ ይነገር እንጂ ከመቶ በከፊል ስለከዋክብትና ስለመሳሰሉት እናውቅ ይሆናል።
በዋናነት የሚፈለግው ግን በምድራችን የተደቀኑትን ችግሮች ተግዳሮቶች በመቋቋም መፍትኄውን አግኝቶ የፕላኔታችንን ሕይወት ደጋፊነት የሰውንም ህልውና ቀጣይነት ለማረጋገጥ መሆን ይኖርበታል።
በአውሮፓ ህብረት መቀመጫ ብራሰልስ የአዲሱ ዓመት አቀባበል እንደተለመደው በርካታ ህዝብ በሚሰበሰብበት የአደባባይ የርችት ተኩስና የሙዚቃ ትርኢት አልተከበረም።
በሽህዎች የሚቆጠሩ የሞያሌ ነዋርዎች ወደ ኬንያ ሞያሌ የመሰደዳቸዉ ሰበብ የመከላክያ ሰራዊት የፈጠረዉ የደህንነት ስጋት መሆኑ ተደጋግሞ ይነገራል።
በምዕራብ ኦሮሚያ ካለፈዉ ሳምንት አንስቶ ኦነግ በመከላክያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት አድርሷል የሚሉ ዘገባዎች እየወጡ ነው።
ትናንት ከሰዓትና ሌሊት ሆነ ያሉትን እኚህ የአይን እማኝ ነግረውናል ጥቃቱ የተጀመረዉ ትላንት ወደ ሰዓት ነዉ።
ቦታዉም በቀለም ወለጋ ዞን በግዳም ወረዳ በቀለምንና በግራይ ከተማ መከካከል ማርቻ በመባል የምታወቅ ወንዝ ላይ ነዉ።
የመከላክያ ሠራዊቱ በዛ እያለፉ ሳሉ የኦነግ ሰራዊት ደግሞ በወንዙ ላይ ይዞት ነበሩ።
በዚህ ቦታ ላይ በተካሄደዉ ጥቃት ሁለት ኦራል ተብሎ የሚጠረ ተሽከርካር ላይ የነበሩ ጥቃት ደርሶባቸዋል።