input
stringlengths
1
130k
በዝግጅቱ ላይ ግንቡ በፈረሰበት ወቅት ጀርመን ውስጥ የነበሩ እና የተካሄደውን ሁሉ ያስተዋሉ ኢትዮጵያውያንም የየበኩላቸውን እማኝነት አካፍለዋል።
በጎይተ ኢንስቲትዩት ውይይት ተካሂዷል ጀርመንን በምሥራቅ እና ምዕራብ ከፍሎ ለዓመታት የዘለቀው ግንብ የፈረሰበት ኛ ዓመት አዲስ አበባ ላይም ታሰበ።
በትናንትናው ዕለት በጀርመኑ የጎይቴ የባህል ማዕከል ውይይት እና ትምህርት ነክ የሆኑ የሃሳብ ልውውጦች ተካሂደዋል።
ዝግጅቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርስ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ኢትዮጵያ ስለኮሮና የጥሪ ማዕከል ኢትዮጵያውያን ስለ ኮሮና ተሕዋሲ ላሏቸው ጥያቄዎች መረጃ የሚያቀርበው የጥሪ ማዕከል ለ ሰዓታት በአስራ ሁለት ኮምፒውተሮች ይሰራል።
የታህሳስ የስፖርት ዝግጅት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
በአፍሪቃ የጋራ ፓስፖርት ይፋ የተደረገው የክፍለ ዓለሙ ዜጎች ያለ ቪዛ በነፃ መዘዋወር እንዲችሉ ሃሳብ በቀረበ በ ዓመቱ ነው ።
የአህያ ቄራ በቢሾፍቱና ሌሎችም ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ የፖለቲካ ድርጅቶች የሚመሩበትን በፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እንዲሁም በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሠራር ሥርዓት ቃል ኪዳን ፈርመዋል።
በፍቃዱ ኃይሉ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሲባሉ የነበሩት ፓርቲዎች ባንድ ጊዜ ዘለው መድረሳቸውም በራሱ አንድ ዜና ነው።
አቶ ታለጌታ ልዑል በግላቸዉ የማሽላ ምርምር ማድረግ ከጀመሩ ዓመታት ማስቆጠራቸዉን ይናገራሉ።
የተማሩትና የሰሩት በጥርስ ህክምና ሙያ ላይ ቢሆንም በግል ምርምር ማድረግ የመረጡት ግን በግብርና ስራ ላይ ነበር ።
እናም ምርምራቸዉን በትዉልድ ቀያቸዉ በስፋት በሚመረተዉና ከልጅነት ጊዜያቸዉ ጀምሮ በሚያዉቁት የሰብል ምርት በተለይም በማሽላ ላይ አተኮሩ።
ይህን ምርምር በሀሳብ የሚደግፏቸዉ ባለሙያዎች ቢኖሩም በገንዘብና ምርምሩን ወደ ተግባር እንዲሸጋገር በማድረግ ረገድ ግን ድጋፍ የሚሰጣቸዉ አካል አልነበረም።
ተስፋ ባለመቁረጥም የደከሙበትን ሃሳብና ሙከራ ይዘዉ የተለያዩ ተቋማትን በር ማንኳኳትን ቀጠሉ ምላሽ የሚሰጣቸዉ ግን አላገኙም ነበር።
ያም ሆኖ መፃህፍትን በማገላበጥና ባለሙያዎችን በማማከር በማሽላ ላይ የሚያደርጉትን የግል ምርምር ቀጠሉ።
ይህንንም በአማካኝ ከዓምስት እስከ ሰባት ዓመታት መቀጠል እንደሚቻል አስረድተዋል።
በዚህም ያገኙት የማሽላ ዘር አንዴ ምርት ከሰጠ በኋላ ተመልሶ በጎን በኩል ልክ እንደ ዛፍ የሚያቆጠቁጥና ፍሬ የሚሰጥ መሆኑን አረጋግጠዋል።
ይህ የማሽላ ዘር ለገበሬዉ የሚሰጡዉ ጥቅም በርካታ መሆኑንም ያስረዳሉ።
ይሉና መዝራትን ያስቀራሉ ድካምን ያስቀራሉ ለገበሬዉ ትልቅ እፎይታ ነዉ የሚሰጡት።
ሁለተኛ ደግሞ ገበሬዉ የምብ እጥረት ቢያጋጥመዉ እነኝህን ተጠቅሞ አመቱን ሙሉ ራሱን ከረሃብና ከችግር ተቆጣጥሮ የምግብ ዋስትናዉን ያረጋግጣል ማለት ነዉ።
የምርምር ዉጤቱ የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባሻገር በበጋ ወቅት ለከብቶች የማይቋረጥ መኖ መስጠት የሚችልም ነዉ።
ይህንን የምርምር ሃሳብ ተረድተዉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በበጎ ፈቃደኝነት የሚሰሩ ተማሪዎችና ከፍተኛ ተመራማሪዎች አብረዋቸዉ አሉ።
በምንስቴር መስሪያ ቤቱ የሚዲያና ኮሚንኬሽን ሃላፊ አቶ ተስፋዬ አለምነዉ ።
አንዴ ተዘርተዉ ለረጅም ጊዜ ሳይቋርጡ ምርት የሚሰጡ የማሽላ ዝርያዎች ለይቻለሁ የሚል ሃሳብ ይዘዉ መጡ።
ሲመጡም በተለያዩ የግብርና ተቋማት ጭምር ሄደዉየሚያዳምጣቸዉ እንደሌለና ችግር ገጥሟቸዉ እንደነበረ ነዉ ለመስሪያ ቤታችን ያነሱት።
በወቅቱ የነበሩት ሃላፊ ምርምሩን በማሳ ላይ ተሞክሮ እንዲረጋገጥ መፍቀዳቸዉን ገልፀዋል።
ለሙከራዉም ሚንስትር መስሪያ ቤቱ የገንዘብና የምርምር ቦታ ጭምር ድጋፍ ማድረጉን አቶ ተስፋዬ ተናግረዋል።
ይህንን የምርምር ስራ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና ሳይቀር ጎብኝተዉታል።
በአሁኑ ወቅትም በአዲስ አበባ የሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩንቨርሲቲ አጠገብ ባለ ማሳ ለሶስተኛ ዙር ምርምሩ ቀጥሎ ጥሩ ዉጤት መገኜቱን አቶ ተስፋዬ ገልፀዋል።
ያም ሆኖ ግን ይህንን የማሽላ ዘር ተባዝቶ ወደ ገበሬዉ በማሰራጨት ረገድ እክል እንደገጠማቸዉ ተመራማሪዉ አስረድተዋል።
እንደ አቶ ተስፋዬ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጅ ሚንስቴር ምርምሩን ከመደገፍ ባለፈ ዘሩን አባዝቶ ወደ ገበሬዉ የማሰራጨት ሃላፊነት የለዉም።
በዚህ ረገድም የብዝሃ ህይወትና የግብርና ምርምር ተቋማትን የመሳሰሉ የምርምር ዉጤቱ ተባዝቶ ወደ ገበሬዉ ለማሰራጨት በቀጥታ የሚመለከታቸዉ ማዕከላት ቢያስቡበት የተሻለ ነዉ።
በመንግስት በኩልም ይህንን መሰሉን የግል የምርምር ስራ ሊስተናገድ የሚችልበትን ግልፅ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት ትኩተት ሊደረግበት ይገባል።
ዘውዱን እንዳዩትም የተሰረቀ መሆኑን በማሰብ ኢትዮጵያ እስካልተመለሰ ድረስ ከቤታቸው እንደማይወጣ ማንነታቸውን ይፋ ላላደረጉት ዘውዱ ለተገኘበት ሻንጣ ባለቤት መናገራቸውንም ገልጸዋል።
በአሁኑ ጊዜ ዘውዱ ደህንነቱ በተጠበቀ ስፍራ እንደሚገኝ የተናገሩት አቶ ሲራክ ይህን የኢትዮጵያ ታላቅ ቅርስ በቅርቡ ለኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እንደሚያስረክቡም ተናግረዋል።
ይህ ጥንታዊ ዘውድ ከወርቅ እና መዳብ መሠራቱ ነው የተነገረው።
ስለቅርሱ ዛሬ ዜናውን ያፋ ካደረጉ በኋላ ወደሚገኙበት ስልክ በመደወል አነጋግረናቸዋል።
የሰማያዊ ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰማያዊ ፓርቲ ሆን ተብሎ መዋቅራችን እንዲፈርስ እና ፖለቲካዊ ሥራዎችን እንዳንሠራ እየተደረገን ነው ሲል አማረረ።
በዘገባው መሠረት የመንግሥቱ ወታደሮች እና ተባባሪዎቻቸው ሴቶችን እና ልጃገረዶችን ከደፈሩ በኋላ ከነሕይወታቸው በእሳት ማቃጠላቸው ተገልጿል።
ደቡብ ሱዳን በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝም በምህፃሩ ጊጋ የተባለው በሀምበርግ ከተማ የሚገኘው የጀርመናውያኑ የፖለቲካ ጥናት ተቋም ተንታኝ ቲም ግላቪዮን አረጋግጠዋል።
እያንዳንዱ ቀን ባለፈ እና ውዝግቡም እየተባባሰ በሄደ ቁጥር በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የጦር መኮንኖች የኃይሉን ተግባር ሲያጠናክሩ ይታያል።
እና ደቡብ ሱዳን በመሻሻል ጎዳና ላይ አይደለም የምትገኘው በዚህ ፈንታ በሀገሪቱ የጭካኔ እና የኃይሉ ተግባር እየተስፋፋ ሄዷል።
ቲም ግላቪዮን እንደሚገምቱት ተቀናቃኞቹ ወገኖች ዋነኛ ትኩረት ያረፈው ሀገሪቱን በማረጋጋቱ ላይ ሳይሆን ሥልጣናቸውን በማጠናከሩ ላይ ነው።
ሥልጣን ሲኖር ደግሞ የተፈጥሮ ሀብትን ብሎም በደቡብ ሱዳን የነዳጅ ዘይቱን ሀብት መቆጣጠር ይቻላል።
በወታደራዊ ርምጃ ማሸነፍ የሚችሉ ስለመሰላቸው ለድርድሩ ያን ያህል ትኩረት ያልሰጡት ሁለቱም ወገኖች በደቡብ ሱዳን ውጊያውን አጠናክረው መቀጠሉን መርጠዋል።
የተመድ በሶስት የመንግሥቱ እና በሶስት ያማፅያኑ ቡድን ጀነራሎች ላይ ማዕቀብ በመጣል በዝውውር ነፃነታቸው እና የባንክ ሂሳባቸውን ለማገድ እያሰላሰለ ነው።
የጦር ኃይሉ መሪዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ መውሰድ ተገቢ ይሆናል።
የእስረኞች የሰብዓዊ መብት አያያዝ በኢትዮጵያ ዳግም የታወጀዉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያስፈፅመዉ ኮማንድ ፖስት ብዙ ሰዎችን ማሰሩ እየተዘገበ ይገኛል።
የሰብዓዊ መብት ሁኔታን የሚከታተል መርማሪ ቦርድ የታሳሪዎቹን በየእስር ቤቶቹ ተዘዋዉሮ በማየት ጉዳዩን እያጣራ እንደሚገኝም ለማወቅ ተችለዋል።
ዘገባዉ እርስበርሱ እንደምቃረንና ከሕግ ጋር እንደሚፋለስ የሕግ ባለሙያ አቶ ዋንድሙ ኢብሳ ተናግረዋል።
የተጠርጣርዎች ቁጥር መብዛቱና በፌዴራል የተበጀተዉ ባጀት በግዜዉ አለመድረሱ የምግብና የሕክምና አገልግሎት በሚፈለገዉ መጠን መድረስ አለመቻሉ እንደ ምክንያት መጠቀሱን ዘገባዉ አክሎበታል።
አቶ ወንድሙ መንግስት ሕገ መንግስቱን አስከብራለሁ የመንግስት አሰራርን ተጠያቅነት እንዲኖረዉ አድርጋለሁ ከሚለዉ ጋር እንደማይመጣጠን ይናገራሉ።
ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ ኮማንድ ፖስቱ እስካሁን ከያዛቸዉን ተጠርጣርዎች ዉስጥ እነዚህ ይከሰሱ እነዚህ ደግሞ ይፈቱ ብሎ እስካሁን አለመወሰኑን ተናግረዋል።
ከአስተያየት ሰጭዎች መካከል ከመጀመሪያው የአስቸኩዋይ ጊዜ አዋጁ አስፈላጊ አለመሆኑ ተነግረዉ ነበር አሁንም እንዲነሳ የሚል ሀሳብ እንዳላቸዉ የፅሁፍ አስተያየታቸዉን ልከዉልናል።
ይህ የዜና መፅሄት አየር ላይ እስከምዉል ድረስ ከመርማር ቦርዱ አባላት የበለጠ መረጃ ለማግኘት ያደረግነዉ ተደጋጋሚ ጥረት አልተሳካም።
ዶቼቬለ ያነጋገራቸው እነዚሁ ነዋሪዎች እንዳሉት የግንኙነቱ መታደስ ለዘላቂ ሰላም መሠረት የሚጥል ከመሆኑም በላይ ለሁለቱ ሀገራትም ልዩ ልዩ ጥቅሞችን ያስገኛል።
በነርሱ አስተያየት አዲሱ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ለወጣቱ የህብረተሰብ ክፍልም ተስፋ ሰጭ ነው።
ይህ እውን እንዲሆን ምክንያት የሆኑትን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን እና የርሳቸውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉትን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂንም አመስግነዋል።
በዛሬው የአዲስ አበባው የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አቀባበል ላይ ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ህወሐትን የሚነቅፉ ዝማሪዎች ይሰሙ እንደነበርም አሶስየትድ ፕሬስ ዘግቧል።
በማህበራዊ መገናኛ ብዙሀንም ፕሬዝዳንት ኢሳያስን አምባገነን ያሉ አስተያየት ሰጭዎች እንዲህ ዓይነት የሞቀ አቀባበል ሊደረግላቸው አይገባም ሲሉ መቃወማቸውን ዜና ምንጩ አክሏል።
አዲሱ ስልት ሁሉንም የውክልና ፡ የንብረት ዝውውር የስጦታ እንዲሁም መሰል አገልግሎቶችን በኦንላይን የኢንተርኔት የሚያልቅ ነው።
ኤጀንሲው ይህንን አገልግሎቱን ለሁሉም ለማዳረስም የቅርንጫፍ ጽ ቤቶቹን ከ ወደ ማሳደግ መቻሉም ተገልጿል።
በሌላ በኩል ይህ አገልግሎት በመላው ኢትዮጵ የሚኖሩትን እንጅ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን እንደማያካትት ነው የተገለፀው።
የጡት ካንሰርና ጥንቃቄዉ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የምሥራቅ እና የሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያን የተለያዩ አካባቢዎች ያዳረሰዉ የአምበጣ መንጋ ሰብል ተክልና ሳር ማዉደሙን አሁንም እንደቀጠለ ነዉ።
የስፖርት ሳይንሳዊ ስልጠና ስፖርተኞች በሳይንሳዊ ስልጠና ታግዘው በክለቦችና በብሄራዊ ቡድኖች ለመሳተፍ ብቁ እንዲሆኑ የማሰልጠኛ ማዕከላት ወሳኝ ናቸው።
ማሰልጠኛ ተቋማት እንዲሁም የታዳጊ ወጣቶች የስፖርት ፕሮጀክቶች ስፖርቱን ለማሳደግ ወሳኝ ናቸው።
በነዳጅ ዘይት ሃብታሟ ቬነዝዌላ የብዙ ሰዎች ጎስቋላ አኗኗር የሚያሳዝን በመሆኑ የወጣቱን ትውልድ ብርቱ ጥረት እንደሚጠይቅ የገለጸው አንድረስ ጎንዛለዝ ሲለን ነው።
ያም ሆኖ በዘንድሮው ክብረ በዓል ያለፉት ዓመታት የምርምር ውጤቶች በልዩ ሁኔታ መዘከራቸው የማይቀር ነው።
ያ ከመሆኑ በፊት ለዘንድሮው የወጣቶች የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ምርምር ውድድሩ በዚህ ሳምንት ነው የተጀመረው።
በ የጀርመን ማዕከላት ወጣቶች የነደፏቸው ፕሮጀክቶች በአያሌ አርእስት ላይ ያተኮሩ ናቸው።
ለምሳሌ ያህል ተንቀሳቃሽ ንዑስ ጠፍጣፍ ኮምፒዩተር ለድንገተኛ አደጋ ርዳታ ተፈላጊ ጥቅም ይሰጥ ዘንድ ተጨማሪ ምልክቶችን ለማካተት የሚመራመሩ ወጣቶች አሉ ።
በነፋስ ኃይል ኤሌክትሪክ ለማመንጨት ከሚተከሉ የብረት ማማዎች የሚሽከረከረው ግዙፍ ፉሪት የቤት ግድግዳዎችን ይሠነጥቅ ይሆን
አርአያ ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትሱን የተሰኘውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውድድር ነው።
ናነን የነገ ተመራማሪዎችን እንፈልጋለን የሚል መሪ ቃልም ሆነ መፈክር ነበረ ያኔ ይዘው የተነሱት ።
በሐምበርግ የ ዩገንድ ፎርሽት የፕረስና የህዝብ ግንኙነት ተጠሪ ወ ሮ ሌና ክርስቲያንሰንን ድርጅቱ ለምን ዓላማ ሲባል እንደተቋቋመ ጠይቄአቸው ነበር።
የትምህርት ደረጃ መውደቅ የሚሰኘው አባባል የመፈከር ያህል በማስጠንቀቂያነት የሚዘወተር ጉዳይ ሆኖ ነበር።
ስለሆነም እንደተጠቀሰው በ ይህን የወጣቶች የውድድር መድረክ ፈጠሩ ።
በመጀመሪያ ላይ በእርግጥ የምዕራቡ የጀርመን ክፍል ወጣቶች ብቻ ነበሩ የሚሳተፉት ።
ይሁንና ባለፉት ዓመታት የተሳታፊዎቹ ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ አሁን በያመቱ የሚሳተፉት ወጣት ተወዳዳሪዎች ቁጥር ከ በላይ መድረሱ ታውቋል።
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ለኤኮኖሚ ዕድገት ትልቅ ደጀን መሆኑ ስለተመሠከረለትም ነው ጀርመን ለዚህ ዘርፍ በየደረጃ ው ዐቢይ ግምት የምትሰጠው።
ለመሆኑ በዚህ ዩገንድ ፎርሽት ወጣቱ ይመራመራል በተባለው ውድድር ሳቢያ ባለፉት ዓመትት ከተመዘገቡት አመርቂ ውጤቶች የትኞቹ ይሆኑ
ወ ሮ ሌና ክርስቲያንሰን ያለፈው ዓመት በሰፊው ውድድር የታየባቸው ማራኪ የፈጠራ ውጤቶችም የተመዘገቡበት ዘመን ነው ።
አንዱ ታዋቂ ምሳሌ እ ጎ አ በ በተካሄደው የወጣቶች የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ውድድር የተሳተፈው የሰላ አእምሮ ያለው ነው።
ትምህርቱን በመከታተል ላይ እንዳለም ነበረ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ተጉዞ በካሊፎርኒያ ሲሊከን ቫሊ የተባለ ታዋቂ ኩባንያ ለማቋቋም የበቃው።
የኮምፒዩተር ልዩ ዕውቀት ያለው የቀድሞው የጀርመን ዩገንድ ፎርሽት ተወዳዳሪ የነበረ ወጣት ነው።
ብዙዎች የመለስተኛ ኩባንያዎች መሥራቾችና አባላት የሆኑ የ ዩገንድ ፎርሽት ተሳታፊዎች መኖራቸውም የታወቀ ነው።
እርሱም በ ወጣቱ ይመራመራል ዐውደ ርእይ ልዩ ብስክሌት ሠርቶ ያሳየ ነው።
በወጣቱ ይመራመራል በሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ተራቀው በመጨረሻ ያማረ የሠመረ ተግባር በማከናወን ላይ የሚገኙም አሉ።
የ ዩገንድ ፎርሽት ኛው ዓመት ክብረ በዓል ድግስ የሚዘጋጀው በራይንላንድ ፋልትዝ ፌደራል ክፍለ ሀገር በሉድቪግስሐፈን ከተማ ነው።
በሚል የጀርመንኛ ምህጻር በሚታወቀው ኢንዱስትሪ ኩባንያ ውስጥ ነው የወርቅ ኢዮቤልዩን ከውድድር ጋር በግንቦት ወር የምናከብረው።
ከተሳታፊዎች ጋር በመላ በዚያ ከሚያቀርቧቸውም ፕሮጀክቶቻቸው ጋር ነው የምናከብረው።
ዐቢዩ ብሔራዊ የውድድር መድረክ ያለፉት ዓመታት ሥራዎችም የሚገመገሙበት ነው የሚሆነው።
በ ኛው ዓመት ወጣቱ ይመራመራል ክብረ በዓል ማራኪ የቀድሞ ተፎካካሪዎችን ታሪኮች ዓመቱን በመላ ለህዝብ እናሳውቃለን።
ከቀድሞ የውድድር ተሳታፊዎች ጋር በትልቅ አዳራሽ ዐቢይ ጉባዔ ይደረግና በሰኔ ወር ብሬመን ላይ ይከበራል።
ዓመቱን በመላ በዝቅተኛ ደረጃ ልዩ የሆነ የበዓል አከባበር ይደረጋል።
ወጣት ኢትዮጵያውያን ባጠቃላይም የአፍሪቃም ሆነ የሌሎች አዳጊ ሃገራት ወጣቶች በጀርመና ከሚካሄደው የወጣቶች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ውድድር ምን ዓይነት አስተምህሮት ያገኙ ይሆን
ካለን ተመክሮ እንዳየነው ዩገንድ ፎርሽት ወጣቱ ይመራመራል በእርግጥ በተለያዬ ዘርፍ የተሳካላቸውን ባለሙያዎች ለማፍራት በቅቷል።
ይህ ሊሆን የቻለው ተማሪዎቹ በ ራሳቸው ስለሚመራመሩ ሰፊ ጥረት ስለሚያደርጉ ነው።