input
stringlengths
1
130k
የራሳቸውን ርእሰ ጉዳይ መርጠው በጥሞና ለብቻቸው አንዳንዴም በመምህራን ወይም አሠልጣኞች ርዳታ ጭምር ምንጊዜም ላቅ ያለ ትኩረት ስለሚሰጡት ነው።
ይህ ደግሞ ለየት ባለ መንገድ ወጣቶች እያንዳንዳቸው ወደ ሳይንስ ዘልቀው እንዲገቡና በምርምሩ መጥቀው እንዲወጡ ያበቃቸዋል።
ራድዮ የሰማያዊ ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ህዝባዊ ስብሰባ አካሂዷል።
በስፍራው ተገኝቶ ከዘገበልን የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሔር ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ።
ለህጻናት ኦክስጅን መጥኖ የሚሰጥ መሳሪያ የሰሩ አሸንፈዋል የጅማ ሆስፒታል በዓመት ወደ ገደማ ለሚሆኑ እናቶች የማዋለድ አገልግሎት ይሰጣል።
የሶማሊያ ጠ ሚ በብራስልስ የአውሮጳ ሕብረት ለሶማሊያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አመለከተ።
ስፖርት ሐምሌ ሶስት ዓም ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ኢትዮ ቴሌኮም ተግባራዊ እያደረገ የሚገኘው የገቢ ማሰባሰቢያ እና የመረጃ ማስተላለፊያ ማዕቀፎች ውጤታማ እየሆኑ ነው አውዲዮውን ያዳምጡ።
ሮይተርስ እንደዘገበው ታጣቂው የተኮሰው ለአርብ የጁማ ስግደት መስጊዶቹ ውስጥ በሚካሄደው የጸሎት እና ስግደት ስነ ስርዓት ላይ በታደሙ ሰዎች ላይ ነበር።
ኒውዚላንድ ውስጥ አንድ ታጣቂ በሁለት መስጊዶች ላይ ዛሬ በከፈተው ተኩስ ሰዎችን ገድሎ ከ የሚበልጡትን ደግሞ አቆሰለ።
በዚሁ ቪድዮ ላይ የሞቱ ወይም የቆሰሉ ሰዎች ወለል ላይ ወድቀው ይታያሉ።
የኒውዚላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃሲንዳ አርደርን በኒውዚላንድ በዓይነቱ የመጀመሪያ የተባለውን ይህን ጥቃት አውግዘው ድርጊቱንም አሸባሪነት ብለውታል።
ፖሊስ በግድያ የተጠረጠውን እድሜው በ ዎቹ መጨረሻ የሆነውን ወጣት ጨምሮ ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።
የኮንግ ግጭት የአሶሳ ጥቃት በያዝነዉ ወር መጀመሪያ ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ ሰዎች መገደላቸዉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች አስታወቀዋል።
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አርቲስቱን ወዲያውኑ ባካባቢው ወደሚገኘው ጳውሎስ ሀኪም ቤት በመውሰድ ሕይወቱን ለማትረፍ ሙከራ ቢደረግም ሙከራው ሳይሳካ ቀርቷል።
የሙያ ባለሙያዎቹ የአርቲስት ሀብተ ሚካኤል ስርዓተ ቀብር ዛሬ በአስኮ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት ተፈጽሟል።
የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ስለአርቲስት ሀብተ ሚካኤል ደምሴ የጥበብ ሕይወት ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ኢትዮጵያ ኢሶህዴፓ የመጀመርያ ጉባዔ የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢሶህዴፓ በፓርቲውና በክልሉ ከጀመረው ለውጥ በኃላ የመጀመርያ ጉባዔ ዛሬ ጀመረ።
ይህም ሁሉም ዜጎች በሀገራቸው እኩል የሚሳተፉበት ዕድል ይፈጥራል ብለዋል ።
በጉባዔው ላይ የተገኙ የኢህአዴግ እህት ድርጅቶችና የአጋር ፓርቲ ተወካዮች ፓርቲው ለጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ የበኩላቸውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል ።
ዲዛይነር ተሻለች ታደሰ በአሜሪካ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በምዕራብ አማራ በሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው
ከሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴውን ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ደራርቱ ለመልቀቅ ተገዳለች ተብሏል አውዲዮውን ያዳምጡ።
ነብይ ነን ባዮች በዝተዋልና ኅብረተሰቡ ጥንቃቄ ይዉሰድ ማንኛዉም ግለሠብ መንፈሳዊ ሕይወቱን ማደስ ይፈልጋል።
ለዚህ ዋና ማሳየዉ አድርግልሃለሁ አሰጥሃለሁ ላለዉ ሁሉ ልቡን ይከፍታል።
በዚህ ይበዘበዛል ወደ አንድ አቅጣጫ ይሄዳል ወደ አልሆነ አስተሳሰብ ዉስጥ ይገባል።
ኡዝታዝ መሐመድ ፈረጅ ይባላሉ በኢትዮጵያ በሃይማኖቶት ስም ስም እየተበራከተ የመጣዉን ሕገ ወጥ ተግባር አስመልክቶ ከሰጡን አስተያየት የተወሰደ ነዉ።
በሌላ በኩል አብዛኞች እነዚህን ሰዎች ማዉገዝ በምዕመኑ ነቀፊታይነሳብናል ሲሉ በመፍራት ሁኔታዉን አይናቸዉን ጨፍነዉ እንደሚያልፉ ይናገራሉ።
ለራድዮ ጣብያችን ይህን በተመለከተ ዘጋባ ስሩልን ሲሉ ጥቆማ ያደረሱን ተከታታዮቻችን ጥቂቶች አይደሉም።
የመጨረሻዉ በቁራን ላይ ማብራርያ የሚሰጡት ነብይ ነብዩ መሐመድ መሆናቸዉን ቁራን ያስተምራል።
የዚህ ችግር መምጣት ማኅበረሰቡ ማለትም አማኞች የእምነቱን መሰረታዊ መፀሐፍ አለመከተላቸዉን እና አለመያዛቸዉ ነዉ።
በአሁኑ ሰዓት ሰዉ ወደ ዓለምአዊነት እና ወደ ቁስ በማድላቱ ነዉ።
እምነቱን ይዞ መከራከር ሲገባዉ ነብይ ነኝ ብሎ ለሚያወራዉ ሁሉ እጅ መስጠቱ የሕዝቡ ችግር ነዉ።
ይህን ለመከላከል የመጨረሻዉ ነብይ ነብዩ መሐመድ መሆናቸዉን የእምነቱ አባቶች ቢያስተምሩ ሕዝቡን ከዚህ ችግር ይታደጋሉ።
ብዙ ሃሰታዉያን ክርስቶስን ሃሰተኛ የሚያደርጉ ብዙ ነብያቶች ይነሳሉ የክርስቶስ ተከታዮች ነን የሚሉ ሃሰተኞች ይነሳሉ።
መምሕራን ሳይሆኑ መምር ነን የሚሉ ይነሳሉ በዚህ ጊዜ ተጠንቀቁ የሚል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሰ ነገር አለ።
ሌላዉ በወንጌላዊት ቤተ ክርስትያን የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ እንደሆኑ የነገሩን ዶ ር ያሬድ አሰፋ ናቸዉ።
ዶ ር ያሬድ አሰፋ በጀርመን ሲኖሩ ከ ዓመት በላይ ሆኗቸዋል።
ዶ ር ያሬድ ወቅቱ ከእምነት ከግብረገብ ሰዉን ከማክበር ይልቅ ገንዘብ የሚወዱ ሠዎች የተነሱበት ባይናቸዉ።
በፕሮቴስታንት እምነት ዉስጥ ይህ ራሱን የቻለ አንድ ትልቅ ችግር ሆንዋል።
በየትኛዉም ዓለም በችግር ጊዜ አልያም በለዉጥ ወቅት ብዙዉን ጊዜ ሰዎች መንፈሳዊ መፍትሄን ለማግኘት መሻታቸዉ የታወቀ ነዉ።
ረሃብ ሲመጣ ጦርነት ሲከሰት ሰዎች ነገር ሁሉ ከአቅማቸዉ በላይ ሲሆን ከነሱ ከፍ ወዳለዉ ኃይል ማዘንበላቸዉ እሙን ነዉ።
ይህ አይነት ክስተት በኛ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በሌላዉም ሃገራት የተለመደ ነዉ።
ግን በዚህኛዉ ዘመን በኢትዮጵያ በሁሉም እምነቶች ማለት ይችላል ነገሩ ይታያል።
ብዙ ዝና በአንድ ጊዜ እዉቅና እና ስማቸዉን አግዝፈዉ ሲጠቀሙ ይታያል።
መጀመርያ አካባቢ ሃይማኖትን እንደ ገንዘብ ማግኛ የሚጠቀሙ ሰዎች አሉ።
ከዝያ ሲብስ ደግሞ ሃይማኖቱን ራሱ ገበያ አድርገዉ መጠቀም የሚጀምሩ ብልጣብልጥ ሰዎች ይኖራሉ።
የህዝቡን አመለካከት የርዕዮተ ዓለም አለመስፋት በመረዳት ሃይማኖት ማዕቀፍ ዉስጥ ለመክተት ሃይማኖትን ሰበብ በማድረግ ቁሳዊና የገንዘብ ፍላጎታቸዉን ለማሟላት የሚጥሩ ሰዎች ይታያሉ።
የሰዎቹ ዋና ዓላማ ደቡብ አፍሪቃ መግባት ሳይሆን ልጆቹን ወድያ ሲልኩ የሚያገኙት ገንዘብ ነዉ።
ምናልባት ይህ አይነቱ ሁኔታ የተከሰተዉ ለዉጥ ሂደት ላይ ስላለን ይሆናል ጊዜዉ ምስቅልቅል ጊዜ ነዉ።
በተለያዩ ሃይማኖቶች ዉስጥ በሐይማኖት ሥም የሚነግዱ ሰዎችን እንዴት ማስቆም ይቻል ይሆን
ኡዝታዝ መሐመድ ፈረጅ እምነት መጽሐፍ ላይ ያለ መመርያ ነዉ።
ይህን ለመቅረፍ በተገኘዉ መድረክ ሁሉ የመጨረሻዉ ነብይ ነብዩ መሐመድ መሆናቸዉን የእምነት አባቶች በሰፊዉ ቢያስተምሩ ሕዝቡን ከዚህ ችግር ይታደጉታል።
ከመጽሐፉ ወጣ ያለ አስተሳሰብና ተናጋሪ ሲመጣ ይህ ትክክል አይደለም መጽሐፉ ዉስጥ የለም ብሎ መከራከር ቢችል አይጠቃም።
ስለዚህ የእምነት አባቶች በዚህ ዙርያ እንዲያስተምሩ አደራ ስል እጠይቃለሁ።
መላዕከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ በበኩላቸዉ የሃይማኖት አባቶች ሃገር የሚሰማቸዉ ሽማግሌዎች ለማኅበረሰቡ ግንዛቤ ለሰጡ እንደሚገባ ተናግረዋል።
ምክንያቱም የሰዉ ልጅ ስለልቦና በችግር ጊዜ መንገድ የሚያሳይ ሰዉ ስለሚፈልግ ለመታለል ዝግጁ ነን።
በተለይ በእምነት ሰበብ ለሚመጣ ሰዉ የሁሉ ሰዉ ልቦና ክፍት ነዉ።
ስለዚህ እንደዚህ አይነቱን የማጭበርበር ሁኔታ መቀነስ ይቻል እንደሆነ ነዉ እንጂ ማቆም የሚቻል አይመስለኝም።
ለቅነሳዉ ርዳታ ማድረግ የሚቻለዉ አንደኛ በመንግስት ደረጃ ትብብር ይፈልጋል።
በሦስተኛ ደረጃ ሕዝቡ የሚሰማቸዉ የሃገር ሽማግሌዎችን ቅቡልነት ያላቸዉን ሰዎች ትብብርንም ይፈልጋል።
እነዚህ አካላት የሚቀናጁ ከሆነ እንደዚህ አይነት የማጭበርበር ጉዳዮችን መቀነስ ይቻል ይሆናል።
ይህን የማጭበርበር ጉዳይ ለመግታት በቤተ ክርስትያኒቱ ዙርያ ብዙ ነገር ይደረግ ነበር አሁንም እየተደረገ ነዉ።
ግን አጠቃላይ ቤተ ክርስትያኒቱ እንደ አቋም ወስዳ የተንቀሳቀሰችበት ነገር አለ ብዬ አላምንም።
ምክንያቱም ይህ የማጭበርበር ጉዳይ እዚህም እዝያም ብልጭ ሲል ይታያል ግን ብዙም ቦታ የተሰጠዉ አይመስለኝም።
አንዱ ሲፈቅድ አንዱ ይቃወማል አንዱ አይደለም ሲል አንዱ ትክክል ነዉ ይላል።
እንዳልኩት ይህ የግርግር ጊዜ ስለሆነ ግርግሩ እየተረጋጋ ሲመጣ ቆሞ ብሎ ማየት ይችላል።
አታላዮችም ሁል ጊዜ ቤተ እምነትን ተጠግተዉ በማታለል መዝለቅ አይችሉም።
ዉሸት መነሻዉ ነዉ የማይታወቀዉ እንጂ መድረሻዉ ይታወቃል እናም ይቆማል።
በወንጌላዊት ቤተ ክርስትያን የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ የሆኑት ዶ ር ያሬድ በበኩላቸዉ መንግሥት ጣልቃ ሊገባ ይገባል ባይ ናቸዉ።
ወጣቱ የማኅበራዊ ሳይንስ ባለሞያና ፀሐፊ ወጣት ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ በበኩሉ የኃይማኖት ተቋማትም ሆነ ሚዲያዎች ለሕብረተሰቡ ግንዛቤ ሊሰጡ ይገባል ሲል ያጠቃልላል።
የሪቻርድ ፓንክረስት መፅሐፍ በእንግሊዝኛ ኢትዮፕያን ሬሜነሳንስ ኧርሊይ ዴይስ የሚል ርዕሥ የሰጡት መፅሐፍ ሁለቱም በተገኙበት ሥነ ሥርዓት ለንደን ዉስጥ ተመርቋል።
ዓለም አቀፉ የቀዉስ እና ግጭት አጥኚ ቡድን ይህን መግለጫ ያወጣዉ የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ ቡድን የአንድነት ምስረታ ቀጠሮዉን ማራዘሙን ተከትሎ ነዉ።
ለዘመናት የመሩት ፓርቲያቸዉ በቁን አላቸዉ አስወገዳቸዉ ጥብቅ ኃይማኖተኛ ናቸዉ።
በአፋምቦ ሰዎች የተገደሉበት ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ ሁለቱ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች ግጭት አገርሽቷል።
በአፋምቦ ጥቃት ከተፈጸመ አስር ቀናት ቢያልፉም ዛሬም ኃላፊነት የወሰደ ወገን የለም።
ጫናው ደግሞ አነስተኛ እና መካከለኛ የሆኑ የንግድ እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ መበርታቱ እየተነገረ ነው፡፡
በማኅበረ ሰብ ገጾች ያጋሩ ጥሬ ልኮ ጥሬ መቀበል ኤፍሬም እንዳለ ሰውየው አሞሌ ጨው ሲስርቅ እጅ ከፍንጅ ይያዛል፡፡
ፕሬዝዳንቱ በተደጋጋሚ ንግግራቸውን ለማቋረጥ የተገደዱ ሲሆን ወንጀለኛ እና መሰል ዘለፋዎችም ገጥሟቸዋል።
ፌዴሬሽኑ በነገው እለት በጉዳዩ ላይ ለምመከር ስብሰባ ጠርቷል አውዲዮውን ያዳምጡ።
የኢትዮጵያ እና የጀርመን ግንኙነት ለውጡን ወደ መደገፍ ትብብር ከፍ ማለቱን ፕሬዝዳንቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አሳዉቀዉ ነበር።
ሽታይንማየር በኢትዮጵያ የሚካሄደው ለውጥ የተቀረው ዓለም ስለአፍሪቃ ያለውን አመለካከት እንዲያስተካክል የሚያግዝም ነው ብለዋል።
ስፖርት መስከረም ሰባት ቀን ዓም አትሌቲክስ በበርሊን በተደረገው የ ኛ ው የ በርሊን ማራቶን ውድድር ኬንይዊው አትሌት ኤሉድ ኪፕቾጊ ፥
በሂትለር ላይ የተቃጣው የግድያ ሙከራ ኛው ዓመት አውዲዮውን ያዳምጡ።
የአሸባሪዎች ጥቃትና ፀረ ሽብር ዘመቻ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ተኛው የሰመርጃም የሬጌ ሙዚቃ ድግስ ፀሀይ እና ነፋሻማ በሆነው አየር የሰመርጃም ታዳሚዎች እንደእየፍላጎታቸው ተበታትነው ድግሱን ይመለከታሉ።
በየዓመቱ በጎርጎሮሲያኑ የሐምሌ ወር መጀመሪያ በሚውለው አርብ ቅዳሜ እና እሁድ በኮሎኝ ከተማ የሰመርጃም የሙዚቃ ድግስ ይካሄዳል።
ሰመርጃም አውሮጳ ውስጥ ከሚካሄዱ ትላልቅ የሬጌ ፌስቲቫሎች አንዱ ነው።
ፉህሊንገር ዜ ወይም ፉህሊንገር ሐይቅ በተባለው እና በውኃ በተከበበው ደሴት ላይ ዘንድሮም ለ ተኛ ጊዜ የሰመርጃም የሙዚቃ ድግስ እየተካሄደ ይገኛል።
ለሦስት ቀናት በዘለቀው ድግስ የሚጠጉ የሙዚቃ ባንዶች በሁለት ትላልቅ መድረኮች ይጫወታሉ።
ወጣቱ ዘፋኝ ወደ መድረክ ሲወጣ ታዳሚው ጋር መቆሚያ አልነበረም።
የ ዓመቱ ዊዝኪድ ሁለት የሙዚቃ አልበሞችን ገበያ ላይ አውሏል።
በተለይ ዋን ዳንስ የተሰኘው ሙዚቃው ዩናይትድ ስቴትስን እና ብሪታንያ ጨምሮ በ ሀገራት በሙዚቃ መዘርዝር ውስጥ ኛውን ስፍራ ይዞ ቆይቷል።
ሰመርጃም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲሁ የሙዚቃ ስራዎቹን ለታዳሚያን ያቀረበው ሳሞሪ አይ ጃማይካዊ ነው።
ሳሞሪ አይ እኢአ በ ዓ ም የለቀቀው ብላክ ጎልድ የተሰኘው አልበሙ በቢልቦርድ የሬጌ ቻርት የአምስተኛውን ቦታ አስገኝቶታል።
በኪንግስተን የድሆች ሰፈር ኬንኮት ያደገው ሳሞሪ አይ ዝናን ያተረፈው በአንድ የሙዚቃ ድግስ ላይ ጓደኞቹ የተወሰነች መስፈር እንዲዘፍን ከገፋፉት በኋላ ነው።
ፕሩቶጄ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት የሬጌ ሙዚቃን ባለፈው ዓመት ህዳር ቁሳዊ ያልሆነ የባህል ቅርስ አድርጎ መዝግቧል።
ምንጩ ጃማይካ የሆነው የሬጌ ሙዚቃ በተለይ ለራስ ተፋሪያን ትልቅ ቦታ አለው።
መድረኩ ለበርካታ አርቲስቶች ፍቅርን እኩልነትን እና አብሮነትን የሚሰብኩ መልዕክቶችን ለማስተላለፍ እድል ሰጥቷቸዋል።
ለሰመርጃም እንግዳ ያልሆነው ፕሩቶጄ በአሁኑ ሰዓት ጃማይካ ውስጥ አሉ ከሚባሉት አቀንቃኞች አንዱ ነው።