input
stringlengths
1
130k
ጎርፍ ይሄድበት የነበረውንም የ ደረጃ አሁን መውረጃ እንደተበጀለትም መምህር መክብብ ነግረውናል፡፡
በ አርመኖች ያነፁት ሰባ ደረጃ ከዩኤን ሃቢታት እውቅና ባለፈ ከ ቅርሶች መካከል በአዲስ አበባ እንደተመዘገበም ሰምተናል፡፡
ቀድሞ በኢትዮ ቴሌኮም ስር አገልግሎት እየወሰዱ ነገር ግን ያልተመዘገቡ ተቋሞችም እንደነበሩ ተሰምቷል፡፡
ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ ሰዎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል፡፡
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ ቤት የፕሬስ ሴክሬተሪ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የሐገር ሽማግሌዎች አባ ገዳዎች የሀይማኖት አባቶች እንዲሁም ወጣቶች እና መንግሥት ርብርብ ባያደርጉ ኖሮ ከዚህም የከፋ እልቂት ይፈፀም ነበር ተብሏል፡፡
በቁጥጥር ስር ከዋሉት ውስጥ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና የፀጥታ አካላትም እንዳሉበት የፕሬስ ሴክሬተሪው አቶ ንጉሡ ጥላሁን ተናግረዋል፡፡
ቁጥራቸው በትክክል ባይታወቅም በርካታ ዜጎች ከተክሉ የተለያዩ ምርቶችን በማምረት ይተዳደራሉ፡፡
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮምሽን የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ መንግሥት አጥፊዎችን ህግ ፊት ያቅርብ ሲሉ ጥሪ ካቀረቡት ውስጥ ናቸው፡፡
ሕግን በፍጥነት አለማስከበር ተደጋጋሚ ጥፋቶች እንዲፈፀሙ በር የሚከፍት ነው ተብሏል፡፡
ሁለተኛ ክፍል የደረሱ በመቶ ተማሪዎች በትክክል ማንበብና መፃፍ እንዲችሉ ቢታቀድም ከ በመቶ ፈቀቅ አለማለቱ በማሳያነት ተጠቅሷል፡፡
ወላጆች በትምህርት ላይ ያላቸውን ተሳትፎ በማሳደግ ተማሪዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ያግዛል በሚል ታሳቢነትም አገር አቀፍ የተማሪዎች ወላጆች ማህበር ተቋቁሟል ተብሏል፡፡
ጠንካራ የወላጆች ክትትል በሚደረግባቸው ትምህርት ቤቶች የታየው የውጤት መሻሻል ለዚህ ማህበር መቋቋም መነሻ ሆኗል ነው የተባለው፡፡
ይህ ማህበር በአመት ጊዜ ወላጆች ትምህርት ቤት እየተገኙ በመማር ማስተማር ሂደት ላይ እንዲወያዩ ያደርጋል መባሉንም ሰምተናል፡፡
ወላጆችም በእነዚህ ቀናት አንዴ ወደ ትምህርት ቤት ሄደው በትምህርት አጠቃቀምና በአጠቃላይ ጉዳይ ዙሪያ እንዲወያዩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤቶች መሻሻል ዳይሬክተር አቶ ዮሐንስ ወጋሶ ወላጆች በዚህ መልኩ የሚያደርጉት ክትትል ለትምህርት መሻሻል ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል ብለዋል፡፡
ስለሆነም ወላጆች በልጆቻቸው ትምህርት ላይ ቀጥተኛ ተሳታፊ በመሆን አጠቃላይ የትምህርት አሠጣጡ ላይ ያሉ እክሎችን ለመቅረፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡
በመጀመሪያው ምዕራፍ ሄክታር በሚሸፍን የወደቡ አካል ለአገልግሎት የተዘጋጁ ግንባታዎች በመጠናቀቃቸው ነው በመጪው ወር ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል የተባለው፡፡
የተመላሾቹ ቁጥር መብዛት በሕገወጥ መንገድ ከሐገር የመውጣት ዝንባሌ መጨመሩን አመልካች ነው ተብሏል፡፡
በያዝነው የፈረንጆቹ ዘጠኝ ሺ ሁለት መቶ ስደተኞች ወደ ሐገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በ ወራት ውስጥ ከ ሚሊየን ዶላር በላይ ከወጪ ንግድ ተገኝቷል፡፡
ገቢው ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከ ሚሊየን ዶላር በላይ ብልጫ አለው፡፡
ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል በደረሰው ጥቃት ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጡና ንብረታቸውን የወደመባቸው ዜጎች ካሳ እንዲከፈላቸው አጥፊዎችም በህግ መጠየቅ አለባቸው ብሏል፡፡
በሕዝቡ በኩል የዋጋ ንረት በመንግሥት በኩል የበጀት ጉድለት አለ ተብሏል፡፡
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የአገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡
በመግለጫው የሰላም ጥሪ ያስተላለፈ ሲሆን መንግስትንም ከዝምታ ወጥቶ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቋል፡፡
በድርጊቱ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችም ይሁኑ ቡድኖች እንዲሁም የሚያባብሱ ወገኖች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ጠይቋል፡፡
ወንጀሉን የፈፀሙትንም የሚመለከታቸው የፍትህ አካላት አስፈላጊውን ማጣራት አድርገው በአስቸኳይ ህግ ፊት ሊያቀርቧቸው ይገባል ብለዋል፡፡
ሰፋ ካለው የጉባኤው የጋራ መግለጫ ባሻገር እያንዳንዱ የጉባኤው የበላይ ጠባቂ የሆኑ የሃይማኖት አባቶችም ለእምነት ልጆቻቸውና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰላም ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
በግጭቱ ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ ተጨማሪ ሰዎችን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ስራ ቀጣይ እንደሆነ አቶ ደሬሳ ተናግረዋል፡፡
ለዚህ የፀጥታ ሃይሎች ከህዝቡ ጋር በቅርበት እየሰሩ ናቸው ብለዋል፡፡
ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች መካከል ጥፋተኛ ሆነው የሚገኙትን ለይቶ ወደ ህግ የማቅረቡ ስራ በፍጥነት እንደሚከናወን አቶ ደሬሳ ጨምረው ነግረውናል፡፡
የተማሪዎች ጥያቄ በአንድ ጀምበር የሚመለስ ስለማይሆን ተማሪዎች መታገስ አለባቸውም ተብሏል፡፡
እቅዱን ለማስፈፀምም የተማሩ ወጣቶችን በማደራጀት በመስኖ ስራ እንዲሳተፉ ይደረጋል ተብሏል፡፡
ኢትዮጵያ ደግሞ እንደ ጫካ ቡና እና የጫካ ማር ያሉ ተፈጥሯው የግብርና ምርቶች ባለቤት ናት፡፡
እነዚህን ምርቶች የምትሸጣቸው ግን ማዳበሪያ እና ኬሚካል ከተጨመረባቸው የግብርና ምርቶች እኩል ነው ይባላል፡፡
ተማሪዎች መሰረታዊ የሕግ እውቀት እንዲኖራቸው ማድረግ ግዴታውን የሚያውቅ ዜጋ ለመፍጠር ያስችላል ተብሏል፡፡
ስለ ተቃውሞ ሰልፉ በየነ ወልዴ በክልሉ የሚንቀሳቀሰውን አረና ፓርቲን ጠይቆ ይህንን አሰናድቷል፡፡
ሆኖም ግን መንግሥት የፋይናንስ ድጋፍ ካላደረገልኝ ድርጅቱ ሊዘጋ እንደሚችል ተናግሯል፡፡
ውድድሮቹ የተሰረዙት በተመደበላቸው መርሃ ግብር ሊካሄዱ ባለመቻላቸው የውድድር ስፍራዎች በመዘጋታቸው በውድድር ስፍራዎች ተመልካቾች እንዳይገቡ በመከልከላቸውና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች ናቸው፡፡
ከ በላይ ውድድሮችና ሌሎች መርሃ ግብሮች ሙሉ ለሙሉ መሰረዛቸው አይቀርም፡፡
ያለፉትን ወራት ዓለምን ባመሰው የኮሮና ወረረሽኝ ግን ውድድሮች ላልተወሰነ ጊዜ በመተላለፋቸው ሙሉ በሙሉ በመሠረዛቸው ከ ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ታጥቷል፡፡
ስለሆነም በ እ ኤ አ በዓለም ዙርያ በተለያዩ ስፖርቶች ከሚካሄዱ ውድድሮች የሚገኘው ገቢ ከ ቢሊዮን ዶላር በታች ይሆናል፡፡
በ እ ኤ አ ላይ የስፖርት ውድድሮች በመላው ዓለም ከ ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አስገኝተዋል፡፡
በተያያዘ ቶኪዮ የምታስተናግደው ኛው ኦሎምፒያድ በ ዓመት መሸጋሸጉ ዓለም አቀፍ የስፖርት ማህበራትን ወደ በጀት እጥረት እና ኪሳራ ውስጥ ይከታቸዋል፡፡
በኦሎምፒኩ ላይ የሚካሄዱ ስፖርቶችን የሚወክሉ ዓለም አቀፍ የስፖርት ፌደሬሽኖች እና ማህበራት ከዓለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ የሚያገኙት የገንዘብ ድጋፍ ስለማይለቀቅ ነው፡፡
በተለይ በ ኛው ኦሎምፒያድ እንደአዲስ ይጀመራሉ የተባሉ የኦሎምፒክ ስፖርቶች ተጎጂዎች ናቸው፡፡
ዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሪዮ ዲጄኔሮ ባካሄደችው ኛው ኦሎምፒያድ ለዓለም አቀፍ የስፖርት ፌደሬሽኖች ከ ሚሊዮን ዶላር በላይ አካፋፍሎ ነበር፡፡
ትልልቅ የስፖርት ውድድሮች ለመንፈቅና ለዓመት ተሸጋሽገዋል የኮሮና ወረርሽኝ የዓለም ስፖርትን ካቃወሰ ቀናት አልፈዋል፡፡
ብዙዎቹ የዓለማችን ትልልቅ የስፖርት ውድድሮች መርሃግብራቸውን ከ እስከ ወራት አሸጋሽገዋል፡፡
ከተቋረጡ ወራት ያለፋቸው የአውሮፓ የእግር ኳስ ሊጐች በሚቀጥሉት ቀናት ካልተጀመሩ ደግሞ የጊዜ መሸጋሸግ ሳይሆን ጭራሽኑ የመሰረዝ ዕጣ ይገጥማቸዋል፡፡
ከአሳማኝ የውጤት ምዘና ጋር በቀጣይ የውድድር ዘመን በአህጉራዊ ውድድሮች የሚያሳትፏቸውን ክለቦች እንዲገልፁም ተጠይቀዋል፡፡
የአውሮፓ ሊጎች የውድድር ዘመናቸውን አጨራረስ በተመለከተ ውሳኔያቸውን ለማሳወቅ በተሰጠው የግዜ ገደብ ቀናት ቀርተዋል፡፡
የዓለም አትሌቲክስ ፕሬዝዳንት ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት ሴባስቲያን ኮው የአትሌቲስ ስፖርት ህልውና ከውድድሮች ጋር የተያያዘ መሆኑ አሳስቧቸዋል፡፡
ራነርስ ወርልድ ለተባለ መፅሄት ሴባስቲያ ኮው እንደተናገሩት ዓለም አቀፍ ውድድሮች በሚቀጥሉት ወራት ተጀምረው አትሌቶች ወደ መደበኛ የዝግጅት ምዕራፋቸው መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡
በዓለም አትሌቲክስ ባለፉት ጥቂት ወራት ከፍተኛ የሽልማት ገንዘብ የሚያስገኙ ውድድሮች በመቋረጣቸው በአትሌቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ተቋም በውድድሮች መሰረዝ ችግር ላይ የወደቁ አትሌቶችን በፋይናንስ ድጋፍ ሞራላቸውን ለመጠበቅ መወሱንም አስታውቋል፡፡
በጎዳና ላይ ሩጫዎች ከ ሺ እስከ ሺ ተሳታፊዎች መኖራቸውን የጠቀሱት የአትሌቲክስ ባለሙያው ውድድሮቹን መልሶ ለመቀጠል አዳዲስ ፈጠራዎች ወሳኝ ናቸው፡፡
ጆስ ሄርማንስ በተጨማሪ ምክራቸው አትሌቶች በያሉበት ሆነው ወቅታዊ የአካል ብቃታቸው እና ዝግጅታቸው እንዳይዛባ ቀለል ያሉ ልምምዶችን በየቤቶቻቸው እንዲሰሩም መክረዋል፡፡
ከአጋር አትሌቶችና ከመላው ቡድን ጋር መስራት ሙሉ አቅምን ለማወቅ ያስችላል፡፡
በአሜሪካ ሁሉም አይነት የስፖርት ውድድሮች ያለፉትን ሁለት ወራት እንደተቋረጡ ናቸው፡፡
ስደተኛታት ካብ ማእከላይ ባሕሪ ድሒሮም መሕተሚ ዋሽንግተን ሓለዋ ባሕሪ ሊብያ ኣፍሪቃዊያን ስደተኛታት ካብ ማእከላይ ባሕሪ ምድሓኖም ሓቢሮም።
እቶም ስደተኛታት ተጻዒኖምሉ ዝነበሩ ጀልባ ናይ ሞተር ጸገም ከምዘጋጠሞን እቶም ስደተኛታት ኣብ ማእከል ባሕሪ ተራሕሪሖም ከምዝተረኽቡ ሓለዋ ባሕሪ ሊብያ ይገልጽ።
ኣብ ዝሓለፈ ሰሙን ንሰለስተ ተኸታታሊ መዓልታት ብዝተኻየደ ናይ ህይወት ኣድሕን ስርሒት ልዕሊ ስደተኛታት ካብ ማእከላይ ባሕሪ ምድሓኖም ተሓቢሩ ሎ።
ተመሳሳሊ ሶሉስ ጥሪ ሓለዋ ባሕሪ ኢጣልያ ስደተኛታት ኣብ ሓንቲ ጀልባ ካብ ዓቐን ንላዕሊ ተጻዒኖም ኣብ ማእከላይ ባሕሪ ከምዝተረኽቡ ይገልጽ።
ሚላድ ዓብደልኸሪም ሓደ ኣብቲ ስርሒት ህይወት ኣድሕን ዝተሳተፉ አባላት ሓለዋ ባሕሪ ሊብያ እዩ።
ኣብ ገማግም ባሕሪ ከተማ ዙዋራ ስደተኛታት ዝጸዓነት ጀልባ ከምዘላ ሓበሬታ ተዋሂቡና ናብቲ ቦታ ኬድና።
ድሕሪ ናይ ስለስተ ሰዓታት ፈተሻ ድማ ካልኣይ ጻውዒት ረኺብና ካልእ ኣስታት ስደተኛታት ጀልባ ኣብቲ ከባቢ ረኺብና።
ሓለዋ ባሕሪ ኢጣልያ ብተመሳሳሊ ኣብ ዝሓለፈ ሰሙን ናይ ህይወት ኣድሕን ስርሒት ከምዝተኻየደ ኣብ ዘውጽኦ መግለጺ ይሕብር።
ንሱ ነዚ ዝገለጸ፡ ብምኽንያት ብደረጃ ዓለም ዝተኸብረ መዓልቲ ኤይድስ፡ ኣብ ከተማ ኣኽሱም ዝተኸብረሉ አጋጣሚ እዩ፡፡
ኣይተ ይርጋ ገብረእግዝኣብሄር መግለፂኡ እንትቅፅል ኣብ ዝሓለፉ ዓማውቲ ኣብ ሕድሕድ ገዛ ኣትየ ዝፈጠሮ በሰላ ንመንግስቲ እቲ ዝዓበየ ፀገም ነይሩ፡፡
ወላዲ ብውልዱ ወላዲ ጠዋሪ ዘይብሉ ምትራፍ ምስ በዝሐ ክስንብድ ጀሚሩ፡፡
ሕዚ ድማ በብዓመቱ ቁጽሩ አናወሰኸ ናብ ሚኢታዊ ከባቢ ምብፅሑ ልብና ክፈርሽ ክንድንግጽ ገይሩና ኣሎ፡፡
እዚ ድማ ተስፋ ገይርካ በቲ ለውጢ ዓጊብካ ሸለል ምባል ዘፈጠሮ እዩ፡፡
እቲ ሕማም ከም ሓዱሽ ክድግስ ዘኽኣሎ ስለዚ ዓብዩ ሰራሕ ከምዘለኒ የርእየኒ እዩ ዝብል ዝርከቦ ሓሳብን ካለእ መብርህን ሂቡ ኣሎ፡፡
ነዳዲ ንምእታው ኣብ ልዝብ ኣለና ዝበሉ ኣቶ ፍጹም አረጋ ዝርዝር ቲ መደብ ክስርሓሉ ዝግባእ ዩ።
እንተኾነ ብስሩዕ ዝተመደበ ውጥን ግን ኣቑሑት ንምእታውንን ተወሳኺ ባጤራ ወጻኢ ኣብ ምዕቓብን ኣበርኽቶ ክገብር ተኽእሎ ኣለዎ ኢሎም።
በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ በጣለው ሃይለኛ ዝናብና እሱን ተከትሎ በተከሰተው ጎርፍ ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ቤቶች ፈርሰዋል።
የደቻቱ ወንዝ በደቻቱ እና አሸዋ ያስከተለው ጎርፍ እንዲሁም ደቻቱ ድልድይ ሥር በጎርፍ ተከብበው የነበሩ ሰዎችን የማዳን ጥረት በከፊል ይህን ይመስላል።
በዩናይትድስቴትስ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ በሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ፊት የተጀመረው የክስ ሂደት ሁለተኛ ሳምንት ሙግት ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡
ክሳብ ሕጂ ኣስታት ናይ ኮሮና ቫይረስ መመርመሪ መሳርሒታት ካብ ቻይና ተረኺብና ኣለና ።
በለውጥ ጉዞ ላይ ነን እየተባለም ፖለቲካ ፓርቲና መንግሥት አንድ አድርጎ መሄድ ትክክል አይደለም ብለዋል አስታየየት ሰጪዎቹ።
ሥራ አስኪያጁ በህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እንዲወርዱ ተወስኗል ተብሎ በትግራይ የህዝብና መንግሥት ግንኙነት ቢሮ የወጣው መግለጫ በማኅበራዊ ሚድያ መነጋገርያ ሆኗል።
መንግሥታት የኮሮናቫይረስን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ሲሠሩ ሰብዓዊ መብቶችን እያከበሩ እንዲሆን የተባበሩት መንግሥታት ደርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛሬ ጥሪ አሰምተዋል።
ኤርትራ፡ ልዕሊ ናይ ምህዞን ሰንዓን ስርሓት ዝዳለወ መንእሰይ መሕተሚ ኣስመራ መሃንድስ ክብሮም ዑቕባዝጊ ይበሃል።
እቶም ተማሃሮ ኣብ ናይ ዕረፍቲ ግዚኦም ኣብ ከምዚ ድርብ ረብሓ ዘለዎ ሰናይ ስራሕ ምስታፎም ዕግበት ከምዝፈጥረሎምን ተዛሪቦም።
ቃለ መጠይቕ ምስ ፋርማሲስት ፊልሞን ብምኽንያት ኣህጉራዊ ቅነ ጸረ ባክተርያ ታሕሳስ
ሁሌም የጦርነት ጀግኖች ሲታሰቡ በብዙዎች አእምሮ ጀብድ የፈጸሙ ሴቶች አይታወሱም።
በወቅቱ በዚህ ክስተት ስድስት ሰዎች እንደሞቱ የተነገረ ቢሆንም አሁን የሟቾቹ ቁጥር አምስት መሆኑ ተረጋግጧል።
የኢትዮጵያ ሠራዊት አዛዥም ብርጋዴየር ጀነራል አለሙ አየነ ባርዳሌ ውስጥ ተመትቶ ስለወደቀው የኬንያ የጭነት አውሮፕላን ዝርዝር በማብራሪያ ሰጥተዋል።
ግንቦት ኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ የዘረ መል ለውጥ የተደረገባጋቸው ሕያዋን ጄኒቲካሊ ሞዲፋይድ ኦርጋኒዝም የእህል ዘሮችን ለማምረትም ሆነ ለመጠቀም እንዳልተማማች ተገለጸ።
አስታት ስደተኛታትን ፍልሰተኛታትን ካብ ገማግም ባሕሪ ሊብያ ትማሊ ምድሓኖም ተገሊጹ ሰነ
የጎሳ ግጭት እና ጋምቤላ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ጥበብን ፍለጋ ሺህ ኪሎ ሜትሮችን የተጓዘችው ንግሥት አውዲዮውን ያዳምጡ።
ከታሰሩት ውስጥ በኢትዮጵያ በርካታ የንግድ ተቋማትን የሚያንቀሳቀሱት ሼህ መሐመድ ሁሴን አላሙዲ እንደሚገኙበት ተነግሯል፡፡
የባህረሰላጤዋ ቁልፍ ሀገር ሳዑዲ አረቢያ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በተከታታይ በተከሰቱ ፖለቲካዊ ሁነቶች እየተናጠች ትገኛለች፡፡
በጥቂት ሰዓታት ውስጥ የተደራረቡት ክስተቶች የአካባቢውን ፖለቲካ በቅጡ ለሚከታተሉ ተንታኞች እንኳ ያልተጠበቁ እና እንግዳ ሆነውባቸዋል፡፡
ከሁሉም በላይ ትኩረትን ስቦ እስካሁን እያነጋገረ ያለው ግን የእስሩ ጉዳይ ነው፡፡
ቅዳሜ ምሽቱን ይፋ በወጣው የእስራት እርምጃ ልዑላን አራት በስራ ያሉ እና የቀድሞ ሚኒስትሮች ሶስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
በሙስና ላይ የተከፈተ ዘመቻ በተባለለት የእስራት እርምጃ ቢሊየኖሮች ጭምር ያሉበት የናጠጡ ባለሀብቶች ስብስብም ተካተውበታል፡፡